Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 31, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 005 ፣ 006 ፣ 007 ፣ 008 ፣ 009/2018 በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-03/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ / ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው

የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 29/11/2018 እና

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 29/11/2018 እና 02/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስትያን ማህበራዊና ልማት ኮሚሽን የማህበረ መንፈስ ቅዱስ ማህበረሰብ አገልግሎት በኢትዮጵያ ማስተባበሪያ ጸ/ቤት (SCORE) የመስክ ቁሳቁስ (Field Material) እና የቢሮ ስቴሽነሪ(stationary Material) ለአርባ ምንጭ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት፤ ለአርባ ምንጭ አካባቢ ጽ/ቤት፤ ለቦራና አካባቢ ጽ/ቤት እና ለሐመር አካባቢ ጽ/ቤት Field Material and Stationary Material በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

SNV-Ethiopia Would Like to Float a Tender for Interested Eligible & Competitive Bidders for the Provision of Avocado Fruit Dry Matter Tester, Telescopic Lance Sprayer and Manual Knapsack Sprayers to Support Our Operational Activities

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የመጋዘን ህንፃ፣ የቡና ማበጠሪያ ማሽን እና B+G+M+6+T በግንባታ ላይ ያለ ህንጻ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የሐራጅ ቁጥር – ንኢባ/037/18 የሐራጅ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

አቢሲንያ ባንክ መጋዘን እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ስሰጠው ብድር ዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመስከቱትን ንብረቶች

በምዕራብ ወለጋ ዞን የኖሌ ካባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዘመን የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት መሣሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፤ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ ፈርኒቸሮች ፣ የሕንጻ ግንባታ መሣሪያዎች፣ የመንግሥት ሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ፍራሾች፣ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ትራስ፣ ሞተር ሳይክል፣ ጀኔሬተር፣ ፎቶ ኮፒ፣ ሞንታርቦ፣ ዲጅታል ቪድዮ ካሜራ እና የውሃ ግንባታ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Good Neighbors Ethiopia (GNE) Invites Sealed Bids from Eligible, Licensed, and Technically Qualified Suppliers for the Supply and Delivery of Exercise Books and Blue Pens as Detailed Below Through a National Open Tender

Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO) is Inviting Bids for the Supply of Desktop Computer

Reporter (Aug 02, 2026) Invitation of Urgent Bid for Desktop Computer Fayyaa Integrated Development Organization (FIDO) is implementing a humanitarian

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 26/2018 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ግዥ

Lion Bank S.C. (LIB) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Desktop Computers

Reporter (Aug 02, 2026) INVITATION TO LOCAL COMPETITIVE BIDDING BID REF. NO. LIB/NCB/G/003/2026-27 FY Lion Bank S.C. (LIB) invites sealed

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል