Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 29, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የሲቲስካን ክፍል የሪኖቬሽን ስራ ደረጃ 6 እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የሲቲስካን ክፍል የሪኖቬሽን ስራ ደረጃ 6 እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Jun 29, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት

የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት እና የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሉ ሽያጭ፣ ሎት 2. ጤፍ ሸያጭ፣ ሎት 3. ሩዝ

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Delegation of the European Union to the Republic of Uzbekistan, Represented by the European External Action Service (EEAS), is Inviting Expressions of Interest for the Organization of a Theatrical Performance.

Injibara University: Procurement of Food and Beverages

Government (Aug 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5a60315c-6b39-4f35-94d0-327e9131198c/open Invitation to

Injibara University: Procurement of Construction Materia

Government (Aug 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9e42eb9c-d8c1-4464-84c8-a6efb3684bd5/open Invitation to

Innovation and Technology Development Bureau Would Like to Procure Tyre

Government (Aug 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/3a990587-e041-4133-8216-531081fbe8f7/open ”

Debremarkos University Procurement of Food and Beverages

Government (Aug 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f68db89c-61c5-4ca4-a030-d23d14ba44ca/open ”

Injibara University: Procurement of Food and Beverages

Government (Aug 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8bb9309c-8f94-44ea-aff0-ffc4bd8343ab/open  Invitation to

Ministry of Defense Procurement of Maintenance and Repair Service

Government (Aug 15, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f5034242-35c1-4e65-8cda-335dd4be3f13/open ”

The Delegation of the European Union to the Republic of Uzbekistan, Represented by the European External Action Service (EEAS), is Seeking Tenders for the Preparation of Daily Developments and Policy Briefs.

Waajjira Maallaqaa Aanaa Dandii Seektarootaa Mootummaa Aanaa Keessa Jiraniif Meeshaalee Tajaajilaa Birrootiif Olan Uffata Seeraa Hojjettootaa, Meeshaalee Barrefamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Elektiroonksii, Meeshaalee Farnicharii Fi Afataale Addaa Adda,Gommaa Konkolataa Fi Motar Saayikilootaa, Meeshaalee Leenjii Koleejjii Pooliii Teeknikaaf Oolan Dhaabiifi Dhumeyii Caalbaasii Ifaatiin Aanaa Dandii Magaalaa Giincii Irraatti Dorgomsiisee Bittachuu Barbaadaa.