Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 18, 2026) የጀርመን ሞዴል ዘመናዊ የንብ ቀፎ አቅርቦት ጨረታ ማስታወቂያ–በድጋሜ የወጣ ኬር ህፃናትና ቤተሰብ ለኢትዮጵያ ድርጅት በዘላቂ የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ከዋንዛ እንጨት የተሰራ የጀርመን ሞዴል ዘመናዊ የንብ
ኬር ህፃናትና ቤተሰብ ለኢትዮጵያ ድርጅት በዘላቂ የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ከዋንዛ እንጨት የተሰራ የጀርመን ሞዴል ዘመናዊ የንብ ቀፎ (ብዛት እስከ 360) የሚደርስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ
ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሎት1፡-ስኳር እና ዘይት ከአዲስ አበባ እና ከተለያዩ ከተሞች ወደ ደምበጫ፡ ፍኖተ ሰላምና ቡሬ
የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ ለ2018 በጀት ዓመት ለገቢ ማመንጫ ማዕከላት ለሥራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ – ሎት 1- የእንስሳት መኖ
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ ለ2018 በጀት ዓመት ለገቢ ማመንጫ ማዕከላት ለሥራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የእንስሳት መኖ ለማቀነባበር የሚሆን እህልና ጥራጥሬ፣ ለእንጨትና ብረታ ብረት ወርክ ሾፕ ለሥራ አገልግሎት የሚሆኑ የፋብሪካ ውጤቶች እና ለድለባ አገልግሎት የሚሆን ቁም ከብቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuu “Water Pump” Abbaa Inchii 3(sadii) Caalbaasiidhaan Waldorgomsiisee Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuu “Water Pump” abbaa inchii 3(sadii) caalbaasiidhaan waldorgomsiisee bituu barbaada. Kanaafuu, dhiyeessitoonni meeshaa kana
Policy Study Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service
Invitation for Bid Procurement of Hotel Service at One Star Hotel /ከባለአንድ ኮከብ ምሣ አገልግሎት ግዥ ኢንስቲትዩታች ቢሮ ድረስ/ Lot
በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪ አስተዳደርና ጥገና ዘርፍ ለተለያዩ ቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት ላይ የሚውሉ አዲስና ኦርጅናል የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የመኪና አካል ጥገናና ቀለም ቅብ እንዲሁም ለከባድ የጭነት መኪና አገልግሎት የሚውሉ ተጓዳኝ ዕቃዎች በተቀመጠው መመሪያና ግዴታዎች መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡- ተአጥዘ/ ግጨ/01/2017 በኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪ አስተዳደርና ጥገና ዘርፍ ለተለያዩ ቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪዎች
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 ሰሚት ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ የመለያ ቁጥር 01/20017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 ሰሚት ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት
ቸሻየር ኢትዮጵያ የተለያዩ አገልግሎት የሰጡ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቸሻየር ኢትዮጵያ የተለያዩ አገልግሎት የሰጡ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የምግብ ጥሬ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የምግብ ጥሬ እቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: EFP-NCB-G-0018-2017-PUR Object of Procurement: የምግብ ጥሬ እቃዎች ግዥ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም የሆቴል አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002-2017 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፕላንና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም የሆቴል አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Bishoftu City Administration Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for the Construction of Asphalt Road Projects
INVITATION FOR BIDS Bishoftu City Administration has allocated a budget towards the cost for Asphalt Road Construction Phase II from