Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Feb 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር 11/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣ ሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ አዳዲስ አልባሳት ኮስሞቲክስ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣ ሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ Fabric Rope እና Poly (Ethylene Terphthalate Plastic Cas) ጥሬ ፕላስቲክ፣ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩከ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ25/06/2018 ዓ.ም እና በ28/06/2018ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
በጉምሩከ ኮሚሽን የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 26, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ገቢዎች ቢሮ 001/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንብረት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 10/2003 አንቀፅ 4 ንዑስ አንቀጽ 24 በተሰጠው ስልጣን መሰረት አዲስ
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር ግ-14/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ Construction material፣ አዳዲስ አልባሳት፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ Construction Material፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነክ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ድብልቅ ስንዴ እና ገብስ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Wegagen Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Purchase of Two in One Laptop
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING BID REFERENCE No. WB/SCM/154/24 Wegagen Bank S.C invites Sealed Bids from Eligible bidders for
በአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የጽህፈት መሣሪያ፣ የማገዶ እንጨት በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር ማቶች በ2017 በጀት ዓመት በታችበተዘረዘሩት መሰረት የጽህፈት መሣሪያ የማገዶ እንጨት
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን የኬክ ዲስፕለይ በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን የኬክ ዲስፕለይ በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለዉ ግለሰብ
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የሻይ ቡና/የመስተንግዶ/ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 9: የሻይ ቡና/የመስተንግዶ/ ዕቃዎች Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0031-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
Houses of Peoples Representative Invites Eligible Bidders for the Procurement of Combinations and Water Pump
Invitation for Bid Description Procurement of Combinations and Water Pump /2017 Lot Information Procurement Reference Number: HoPR-NCB-G-0020-2017-PUR Object of Procurement:
National Insurance Company of Ethiopia S.C. (NICE) Invites Eligible Bidders to Procure of IT Consultant for Core Insurance Software Implementation
BID ANNOUNCEMENT & TERMS OF REFERENCE Terms of Reference (TOR): IT Consultant for Core Insurance Software Implementation 1. Background Our
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Materials
Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-17-2024/5.. 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል የሴፍቲ አልባሳት እና የደንብ አልባሳት ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ መለያ ቁጥር ESLSE/P&T/REQ/2024/35067 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት አመት ለሰራተኞች የሚውሉ የተለያዩ የሴፍቲና የደንብ አልባሳትን
የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ የትርጉም ስራ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የትርጉም ስራ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ESA-NCB-NC-0027-2017-PUR Object of Procurement: የትርጉም ስራ አገልግሎት ግዥ