Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ 24
ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታው ስፋት 240 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 30, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ET-SWEPR-461208-CW-RFQ/የጨና ወረዳ ባላሻሻ ቀበሌ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል ግንባታ የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ
የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ ባላሻሻ ቀበሌ ማዕከል ላይ ለሚገነባው የመጀመሪያ ደረጃ የቁም የእንስሳት ግብይት ማዕከል ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አብዱልከሪም ሄዬ እና የፍባለዕዳ ሚስተር ዳቩት ያቩዝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 203549 በ22/8/2017
የአክሲዮን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ባለኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ባለኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Information Technology Park Corporation (ITPC) Invites Bids for the Development and Operation of Landscape and Amenity Facilities (Lot-1 and Lot-2)
Addis Zemen(Feb 13, 2026) Invitation to Bid Two-Stage National Competitive Bid Client: FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) Procurement Title:-
ደላሳል ኮሚኒቲ ዲቨሎፕመት ኦርጋናይዜሽን በ2025 ዓ.ም የሰራውን የበጀት እንቅስቃሴ ኦዲት ማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ደላሳል ኮሚኒቲ ዲቨሎፕመት ኦርጋናይዜሽን በ2025 ዓ.ም የሰራውን የበጀት እንቅስቃሴ ኦዲት ማድረግ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የዘመኑን
በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 በሻሌ የመጀመሪያ ደ/ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለስራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የግልፅ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያየግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር 002/2018 በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ
Madda Walabu University፡ Procurement of Toilet Tissue Paper 100G
Government(Feb 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b044cff0-1e53-4d76-8311-9407f93505a1/open Reference
Chora For Children and Family Development (CCFD) Invites Bids for the Construction of a Children Waiting Room in Addis Ababa.
Addis Zemen(Feb 13, 2026) Invitation to Bid Chora For Children and Family Development (CCFD) in partnership with Child Fund Ethiopia
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር
የወ/ሮ ስኂን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም ለትምህርትና ስልጠና እንዲሁም ለቢሮዎች አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የወ/ሮ ስኂን ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም ለትምህርትና ስልጠና እንዲሁም ለቢሮዎች አገልግሎት የሚውል የህንፃ
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽህፈት ቤት ግዥ ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት የዶሮ መኖ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መጠቀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 04/2018 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2018 በጀት
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በከሚሴ ከተማ አስተዳደር የከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ጽህፈት ቤት ለድርጅት አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 13, 2026) የ2018 ዓ.ም 3ኛ ዙር የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በከሚሴ ከተማ አስተዳደር የከሚሴ ከተማ