Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 04, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ / ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 51/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት፡ የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡–
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T614 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ሥራ እና መንገድ ሥራ ተቋራጭ GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 ጠቅላላ ሥራ እና መንገድ ሥራ ተቋራጭ GC/RC-2) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተጫራቾችን የኮምቦልቻ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይን እና ግንባታ ሥራ (Design-Build of Emergency Access Road Construction at Kombolcha and Bahir Dar Airports) በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የስፖርት ትጥቅ የወጣ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 03/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርትና
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርትና ሥልጠና ማዕከል ለ2018 ዓ.ም የስፖርት ትጥቆች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቦሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 12 አጠብ የሚገኘው የቡልቡላ ራዕይ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለትምህርት ቤቱ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ
በካፋ ዞን የጠሎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በመደበኛ በ2018 በጀት ዓመት በኦዳ ታደጊ ማ/ቤት የአደባበይ ግንባታና ኦዳ መጀመሪያ ደረጀ ሆስፒታል የላዉንደር ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ ጨረታ ቁጥር 01/2018 በካፋ ዞን የጠሎ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት
የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የደምብ ልብስ ግዥ እና የውሃ ዕቃዎችና የግንባታ ዕቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/03/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ
The Lutheran World Federation (LWF) is Launching an Open Bid and Invites Interested Contractors, Suppliers, and Candidates to Participate in the Procurement Procedure for Water Trucking Services
2merkato.com(Dec 02, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። OPEN TENDER NOTICEReference: 15-ER00 Item number
Meklit Microfinance Institution S.C. Wants to Hire a Professional Event Organizing Firm to Plan and Execute Their 25th Silver Jubilee Anniversary Celebration
Reporter(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። BID INVITATION BID TITLE: REQUEST FOR PROPOSAL (RFP) FOR EVENT
ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች ኩባንያው ሲገለገልበት የነበረ ተሽከርካሪ እና ድሬድዋ እና አዲስ አበባ ሪከቨሪ የሚገኙ የተሽከርካሪ ቅሪት አካላት እና ኮንቴነሮችን ባለቤት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 30, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ
Finote Lihiket Trading Share Company Wants to Hire a Highly Qualified Consulting Firm to Handle the Complete Design, Geotechnical Study, and Cost Planning for Their New Mixed-use Building
Reporter(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ፍኖተ–ልሕቀት ንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር FINOTE LIHIKET TRADING SHARE COMPANY
ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ አካላት ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Nov 30, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሳ ክፍያ ፈፅሞ