Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የጫማ ማምረቻ ማሽኖች፤ የአንፖል ማምረቻ ማሽኖች የልብስ መስፊያ ማሽኖች፣ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ገቢዎች ሚኒስቴር የጫማ ማምረቻ ማሽኖች፣ የአንፖል ማምረቻ ማሽኖች፣ የልብስ መስፊያ ማሽኖች፣ ጄነሬተር፣ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር ሳይክሎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 15, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተርሳይክሎች እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Sep 14, 2026) ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ በመጋዘናችን ውስጥ ከሚገኘው የ2018 ምርት ዘመን የስንዴ ሰብል ውስጥ 5,000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ የስንዴ ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 13, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉብት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ጤና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል ለሚዲያ እና ኮሚዩኒኬሽን ሥራዎች የሚያግዝ የፎቶ ካሜራ በቀረበው Specification መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 22, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ጤና ኮሚዩኒኬሽ ዳይሬክቶሬት ለቢሮው
የማ/ኢ/ክ/መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የ2019 ዓ.ም ቀን መቁጠሪያ የጠረጴዛ ካላንደር፣ የችሎት አጀንዳ እና መደበኛ አጀንዳ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 የማ/ኢ/ክ/መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የ2019 ዓ.ም ቀን መቁጠሪያ የጠረጴዛ
Ethiopian National Dialogue Commission፡ Procurement of Drum Unit And SSD
Government (Apr 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f69387bd-c2a8-4be7-9418-c0043a355d4e/open Lot Information
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞተረኛ ሄልሜት ፣ መነፀር እና የእጅ ጓንት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8f949db5-ef80-421f-b7ff-200a9ff58716/open Lot Information
የፋይናንስ ኢንተለጀንስ አገልግሎት የጽህፈት መሳርያዎች ፣ ቦርሳ እና ስቴፕለር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5dbcb297-96bb-4b63-a8f2-7350b35933cb/open Lot Information
Financial Intelligence Service፡ Procurement of Women Read Made Uniform/የነርሲንግ ዩኒፎርም/
Government (Apr 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dcbbbe30-9804-425f-a995-0fa0956225c8/open Lot Information
ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ለቢሮ የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት የሚውሉ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fab9e776-ef6c-4113-a033-8eefbe931ead/open Lot Information
የኢትዮጵያ ፖስታ ያገለገሉ የቴክኖሎጂ ዕቃዎች እና የተለያዩ ብረታብረቶች እና ቆርቆሮዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 22, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 14/2018 ዓ.ም የአገለገሉ የቴክኖሎጂ ዕቃዎች እና የተለያዩ ብረታብረቶች እና ቆርቆሮዎች
የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን የተለያዩ የስፖርት ዕቃዎች ግዢ
Addis Zemen (Apr 22, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ድ/ዳ/አስ/ወ/ስ/ኮ/መደበኛ/01/2018 መ/ቤታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎት አንድ የተለያዩ የስፖርት ዕቃዎች