Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jul 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/046/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 15, 2026) Bid Invitation Notice for Supply ATMs and POS Terminals Lot No Description of the Item Bid Ref. No Bid Security Lot 1 3rd Time Re-Bid ATMs
Sidama Bank Invites National Competitive Bids for the Supply and Installation of Automated Teller Machines (ATMs) and POS Terminals.
Reporter (Jul 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 43/2018 አማራ ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 15, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0025/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ. G+2 ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Maintenance and Repair Service
Government(Mar 04, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/95b51eab-21df-4acb-a3be-a87d37cb6a84/open Invitation to Bid
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ስር የሰቆጣ ማረሚያ ቤት መምሪያ ለማረሚያ ቤቱ የህግ ታራሚዎች ምግብ ዝግጅት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእህል አይነቶችን፣ የማገዶ እንጨትና የእህል ምርት ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Mar 02, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ስር የሰቆጣ ማረሚያ ቤት መምሪያ ለማረሚያ ቤቱ
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 02, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሽጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር PPSVP-17FBV/06/06/2018 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የውሃና
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ ት/ት ዕቃዎች፣ የምርምር ዕቃዎች እና ቋሚ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 02, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት
የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ስራና ክህሎት ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ስራና ክህሎት ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለኤክስፖርት እና ለአገር ውስጥ ግብይት ምርቶች መያዣነት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው የፕላስቲክ ከረጢቶች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 02, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ኢንሥኮ–ማዕከል ግዥ /ብግጨ 05/2018 የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለኤክስፖርት እና
መቅደላ አለም አቀፍ ፋውንዴሽን የ2017 ዓ.ም. ኦዲት በኦዲተሮች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 02, 2026) የኦዲት ስራ ማስታወቂያ መቅደላ አለም አቀፍ ፋውንዴሽን በማክሰኚት እና በአዲስ አበባ በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን መስሪያ
Samara University Procurement of የቢሮ እቃዎች ግዥ
Government(Mar 04, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6402e488-c5b6-4c6c-812a-ef47a4194d64/open Invitation to Bid
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ህዳሴ አንደኛ እና መካከለኛ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት የደንብ ልብስ እና ስፌት ለመግዛት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 003/2018 በጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 07 አስተዳደር ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ህዳሴ አንደኛ እና መካከለኛ