Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አደም ሁሴን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ኑሪያ ሁሴን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.26097 በ6/5/2018 ዓ.ም እና የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/
የቦታ ስፋት 215 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Government (Jul 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6d398da3-f651-46d0-b947-65c481b33a55/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Food and Beverages” Procurement
Mizan-Tepi University Would Like to Procure Food and Beverages
2merkato.com (Jul 11, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ
ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ ከባንካችን የተበደሩትን የብድር ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ካልሆኑ ተበዳሪዎች የተረከባቸውን የዋስትና ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ጨረታ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳማ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማው መስተዳድር ስር ለሚገኙ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ ቲሹ ካልቸር ማእከል 2018 ዓ.ም በጀት አመት ሁለተኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ለማእከሉ አገልግሎት የሚውሉ የላብራቶሪ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች እና ኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ኮምፒውተርና ተዛማጅ እቃዎች እና ጸረ ተባይና ጸረ-ፈንገስ ኬሚካሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ ቲሹ ካልቸር ማእከል 2018
Debark University: Procurement of Laboratory Supply
Government (Feb 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6c9b8adc-c219-43ed-bb6d-c7ac12b955cb/open
በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ የኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳ ሴ/ጽ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ህ/መ/ የኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳ ሴ/ጽ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት
በአ/ብ/ክ/መ/በምስ/ጎጃ አስ/ዞን በእናርጅ እናውጋ ወረዳ የደብረወርቅ የመጀ/ደ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የፋርማሲ ክፍል የአልሙኒየም /APTS/ ግንባታ የአገልግሎትና የእቃ አቅርቦት ግዥ እንዲፈጸምላቸው በጠየቁት መሰረት ግዥውን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአ/ብ/ክ/መ/በምስ/ጎጃ አስ/ዞን በእናርጅ እናውጋ ወረዳ የደብረወርቅ የመጀ/ደ ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የፋርማሲ
በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየግዥው መለያ ቁጥር 004/2018 በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 6 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 በጀት አመት 4ኛ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ለመንገድ ግንባታ ስራ ላይ የተሠማሩ የተለያየ ዓይነት የደንብ ልብስ እና የልብስ ሳሙና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢመአ ሶዶ ዲስትሪክት 02/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና
Amanuel Mental Specialized Hospital፡ Procurement of Sport Materials
Government (Feb 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bc515af5-f1f6-440f-a1e0-4f01dbca7d42/open Lot Information
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የጀኔነተር ግሪስና የሞተር ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Feb 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/90dceb57-9325-47fa-94bc-f72a608169b9/open Lot Information