Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ና ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨ.ቁ/02/2017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዘርፍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ዓይነት

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ፣ ባለ 10 ሊትር ባዶ ጀሪካን፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች አንድ SHACAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች የመዋቢያና የንፅህና

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጌጣ ጌጥ፣ ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ፣ ምግብና መጠጥ እና የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም ልዩልዩ እቃዎች፣ ሞባይል አክሰሰሪ እና ስፔር ፓርት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጌጣ ጌጥ፣ ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ስፔር ፓርት፣ ልዩ ልዩ፣ ምግብና መጠጥ እና የፅዳት ዕቃዎች  በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም ልዩ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች