Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers ፣ Lap Top እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019 በጨረታ ሠነዱ ላይ በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት ከሀገር ውስጥ ገበያ ለመግዛት ይፈልጋል
ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ)የጨረታ ቁጥር-ኢ.ተ.ም.ድ/006/2016 የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers በቁጥር 99 ፣ Lap Top በቁጥር 10 እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ