Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ ጋር ለማሰራት የጨረታ ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሁም የመመዘኛ መስፈርት (Evaluation Criteria) መሰረት፣ በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የእሳት አደጋ መከላከያና ማጥፊያ ስሊንደሮች ሙሌት ግዥ፣ የተባይ፣ የአይጥ መከላከያና ማጥፊያ መድሀኒት ርጭት አቅርቦት ግዥ፣ የሀገር ባህል አረቄ አቅርቦት እና የታረደ የሐበሻ ዶሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፀውን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የሚወጡ የዕቃ/የአገልግሎት ግዥ ሎት
በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአሽናፊው የሚሽጡትን መሽጥ እና የሚገዙትን መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ፣ ለሁለትኛ እና ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. የበቆሎ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት2. ጤፍ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት3. ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ፣
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽና የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ