Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 05, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር NCB 0002/2017 ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ (ኮምፒዉተር፣ ፕሪንተር ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሮጀክተር

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ (ኮምፒዉተር፣ ፕሪንተር ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፐሮጀክተር በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማዉጣት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Jul 05, 2025) INVITATION FOR RE-BIDRe-GIW-24-2024/25, RE-GIW-25-2024/25, RE-GIW-26-2024/25, GIW-27-2024/25 and GIW-28-2024/25 Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works Plc (ECWC-GIW Ple) is a manufacturer of Geomembrane (Plastic Sheet).

Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works Plc Invites Eligible Bidders for the Procurement of HDPE for Geomembrane, PVC Resin, PVC Stabilizer, Titanium Dioxide and Parking Lot Size 15 Meters by 6 Meters

Addis Zemen (Jul 04, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቲርፈንድ ሆርን ኦፍ አፍሪካ ሪጅናል ኦፊስ ያገለገሉ ሁለት ተሽከርካሪዎችና የቢሮ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር

ቲርፈንድ ሆርን ኦፍ አፍሪካ ሪጅናል ኦፊስ ያገለገሉ ሁለት ተሽከርካሪዎችና የቢሮ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 03, 2025) ለሶስተኛ ዙር የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር (06/2017) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀጽ 61 እና 62 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በህገ–ወጥ

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አሶሳ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች በሶስተኛ ዙር ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Commercial Bank for Ethiopia (CBE) Intends to Procure Different Materials

COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIAInvitation for National Competitive Bid Commercial Bank for Ethiopia (CBE) intends to procure the following items: No.

Highlands Resilience Activity (HRA) Funding Opportunity is to Solicit Expressions of Interest (EOI) from Prospective Private and Civil Society Organizations that Are Eager to Innovate or Expand Services that Contribute Towards the Achievement of HRA Result Areas

The Amhara Regional State Bureau of Trade and Market Development Now Invites Eligible Bidders for the Construction of Different Projects

National Competitive BID for Work Amhara National Regional State Bureau of Trade and Market Development Project: Food System Resilience Program

Imagine 1day International Organization (11D) Invites Eligible Bidders for Quotation to the Supply of Tent

Imagine1day Request for Quotation to the Supply of Tent [Tender number: 11D/OBP #015/2024) Instruction and Price Offer for Tent Supply

ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/003/2017 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (216/1992) (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ ግዥ ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡ 1ኛ. የምግብ ሸቀጣሸቀጥ ግዥ

በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት ማረሚያ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ የሚያቀርቡ በንግድ ዘርፉ ተመሳሳይ የንግድ ፍቃድ ያለው እና በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራትን አወዳድሮ ከአሸናፊው ጋር ውል ለመፈፀም ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት ማረሚያ ኮሚሽን ስር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ የሚያቀርቡ በንግድ

በሐረሪ ሕዝብ ጤና ጥበቃ ቢሮ ለጁገል ሆ/ል ከኅዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ታኅሣሥ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚያስፈልጉ የተለያዩ የምግብ ሸቀጣ ሽቀጥ፣ የክርስቲያን ስጋ፣ የተጋገረ ዳቦ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የሙስሊም ስጋ፣ አትክልቶች፣ የታሸገ ውሃ፣ የጤና ባለሙያ አልባሳት ጨርቆች እና ጥራጥሬ ውጤቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ኢየሩሳሌም የሕፃናትና ማህበረሰብ ልማት ድርጅት (ኢ.ሕ.ማ.ል.ድ) ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኢየሩሳሌም የሕፃናትና ማህበረሰብ ልማት ድርጅት (ኢ.ሕ.ማ.ል.ድ) ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡– ተ.ቁ የተሽከርካሪ