Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (Jul 06, 2025) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/030/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት /መኖሪያ ቤት/
ቡና ባንክ አ.ማ የሆቴል ህንፃ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 06, 2025) የተሸከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ሰነድ Ref.No/ቁጥር፡-HMF/1107/2025 ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከዚህ በታች የተመለከቱትን የተቋሙ ንብረት የሆኑት ሞዴላቸዉ የተገለጹትን ተሸከርካሪዎችን ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት በግልፅ ጨረታ ባሉበት
ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ አውቶሞቢል ቶዩታ ዴክስ እና ጃፓን ኒሳን አልሜራ/ ሚክራ በግልፅ ጨረታ ባሉበት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 06, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 06, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት/ሕንጻ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት
ፀሐይ ባንክ አ.ማ. G+7 ሕንጻ አሁን በሚገኝበት ይዞታ ላይ እንዳለ በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Lead Shield Door and Window ግዥ አስመልቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SF/01/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል Supply and fix Lead shield Door
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለኢንዱስትሪ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የፓስቸራይዝድ ወተት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ በመአቀፍ እስከ ሶስት አመት የሚቆይ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለኢንዱስትሪ ሰራተኞች አገልግሎት የሚውሉ የፓስቸራይዝድ ወተት
Federal Supreme Court Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hiring Supervisor Consultant
Invitation to Bid Procrument of Hiring Supervisor Consultant for ICMIS and ERMS Implement in the Federal Courts of Ethiopia BID
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የSupply and Fix Fuel Pump ግዥ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SF/02/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የSupply and fix Fuel Pump ግዥ
አባይ ኒሎ አዙል የውጭ በጎ አድራጎት ድርጅት የ2024 ዓመታዊ ሂሳብ በውል ኦዲተሮችን ማስመርመር ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አባይ ኒሎ አዙል በመዝገብ ቁጥር 2912 የተመዘገበ እና ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም፡– ድርጅታችን እስካሁን
አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት የቤት እድሣት አገልግሎት የሚውሉ እንጨቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ የተቀናጀ የልማት ድርጅት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በተለያዩ ወረዳዎች በትምሕርት፣ በጤና እና በወጣት ልማት ዘርፎች በርካታ የልማት
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ፕሪንተር፣ ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር Cor I5፣ ፎቶ ኮፒ፤ ላፕቶፕ Cor I5 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የኤሌክትሮኒክስ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 33/2017 ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን
የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ሙሉቀን ገ/ስላሴ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዮናስ ወንድሙ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ፣ የተፈጥሮ ሀብትና መሬት አስተዳደር ዘርፍ፣ ለመስክ ሥራ አገልግሎት የሚውል ብዛት ሶስት (3) የሎንግቤዝ መኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ፣ የተፈጥሮ ሀብትና መሬት አስተዳደር ዘርፍ፣ ለመስክ ሥራ አገልግሎት የሚውል