Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-21/2018ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች) ፣ አዳዲስ አልባሳት፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 21/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ኮስሞቲክስ፣ የተሽከርካሪ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ልዩ ልዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 22, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. የ2017/2018 ምርት ዘመን ሎት 1.   10,000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ፣ ሎት 2. 5,000 ኩ/ል

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. የ2017/2018 ምርት ዘመን 10,000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ፣ 5,000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ እንዲሁም 5000 ኩ/ል ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. የሰብል ሙቀት መለኪያ /Mositure Meter/ ለሁለተኛ ጊዜ፣ ሎት 2. ሚዛን

በአብክመ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Right To Play Ethiopia Invites Eligible Printing Companies to Submit Sealed Bids for the Printing, Binding, and Supply of Storybooks for Grades 1-4 in Afan Oromo and Amharic, as Well as English Supplementary Material Guides.

ፊውቸር ጄኔሬሽንስ ኦርጋናይዜሸን ከቻይልድ ፈንድ ኢትዮጵያ ጋራ በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉት ቁጥራቸዉ 3000 ለሚሆኑ ልጆችና ወጣቶች የትምህርት ቤት መማሪያ ቁሳቁስ ማለትም ደብተር፣ እስክሪብቶና ዩኒፎርም (የትምርት ቤት ደንብ ልብስ) ከአቅራቢ ንግድ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በጉለሌ ክ/ከ/የመድኃኔዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ በተለያዩ ሎቶች ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር መ/አጠ/2ኛ/ት/ቤት /01/18 በጉለሌ ክ/ከ/የመድኃኔዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሕጋዊ ተጫራቾችን

የይዞታው ስፋት 62.30 ኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ታቦር ዳዎ እና በፍ/ባለዕዳ ቸርነት ታቦር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

ስፋቱ 400 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አስቴር አበበ እና በፍ/ባለዕዳ አስናቀች መንገሻ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

ስፋቱ 58.7 ካ/ሜ የሆነ 40/60 ኮንደሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/መ/ቁ/03-36636 የፍ/ስፈ/መ/ቁ/45339 የፍ/ባለመብት ዶ/ር ዘላለም ተመስገን እና የፍ/ባለዕዳ አምሳለ ደምሴ መካከል ስላለው

የግንብ ገበያ ንግድ አክሲዮን ማህበር የ2018 በጀት ዓመት የፋይናንሻል የሥራ ክንውን በቻርተር የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂና የተፈቀደለት አዲተር (በውጪ ኦዲተር) ለማስመርመር ይፈልጋል

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ፋ/ጽ/ቤት ለጽህፈት ቤቶች መገልገያ አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የተለያዩ የደንብ ልብስ እና ስፌት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በቡኖ በዴሌ ዞን የዴጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዘመን በሥሩ ላሉት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል