Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 16, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 46/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ ዉስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪዉ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በን/ፋ/ስ/ላ/ክ/ከተማ የላፍቶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመማር ማስተማር የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) የመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በን/ፋ/ስ/ላ/ክ/ ከተማ የላፍቶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሎት 1 አላቂ የቢሮ
The Global Alliance for Improved Nutrition (GAIN) is Seeking a Qualified Consultancy Firm to Design and Develop Three Visually Compelling Informational Messages to Raise Consumer Awareness on the Sustainable Consumption of Wholegrain Teff and Wheat Among Smallholder Farmers, Including Women and Youth, Across Three Target Regions in Ethiopia.
2merkato.com (Sep 22, 2026) TERMS OF REFERENCE TO RECRUIT A CONSULTANT FIRM FOR DEVELOPMENT OF THREE VISUAL MESSAGES FOR WHOLEGRAIN
Action Against Hunger Seeks Bids for the Procurement of Multimedia Advocacy and Awareness Campaign Services for Multiple Micronutrient Supplementation (MMS) and Large-Scale Food Fortification (LSFF)
2merkato.com (Sep 22, 2026) Call for Interest for Multimedia Advocacy and Awareness Campaign Services Multiple Micronutrient Supplementation (MMS) and Large-Scale Food
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና መስሪያ ቤት የፀጥታ ሃይል አገልግሎት የሚዉል ጋሌጣ ብስኩት በነጠላ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አመታዊ ዉል በመያዝ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Bekur (Sep 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር ግጨ03/2018 የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2019 በጀት አመት ለዋና ጠቅላይ መምሪያዉ
Godina Shawaa Lixaa Aanaa Midaa Qanyiitti Waajjira Eegumsa Fayyaa Aanaa Midaa Qanyii Keellaa Fayyaa Qindaa’aa Goobee Kuraa Ganda Haroo Goobee Kuraa Keessatti Kontiraakteroota Ulaagaa Guutan Waldorgomsiisee Hojjechiisuu Barbaada.
Kallacha Oromiyaa (Sep 17, 2026) Beeksisa Caalbaasii Marsaa 1ffaa Godina Shawaa Lixaa Aanaa Midaa Qanyiitti Waajjira Eegumsa Fayyaa Aanaa Midaa
ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በወልዲያ ከተማ ኮሪደር ልማት አገልግሎት የሚውል ብላክ ስማርት ፖል አቅርቦትና ገጠማ ስራ ህጋዊና ብቃት ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአቅርቦትና ገጠማ ሥራ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Sep 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በወልድያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በወልዲያ ከተማ
የቤትና ቦታ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Bekur (Sep 21, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ መኮነን ይመር እና በአፈ/ተከሳሽ ወርቂት ነጋሽ መካከል ስላለው የአፈ/ክስ ክርክር አስመልክቶ በወልዲያ
በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተወሰነ በደብረ ታቦር ከተማ እና ነፋስ መውጫ ከተማ በመጋዘን ውስጥ የሚገኘውን ሰብል ሎት 1. ነጭ ጤፍ ብዛት 292 ኩ/ል፣ ሰርገኛ ጤፍ ብዛት 888 ኩ/ል፣ ቀይ ጤፍ ብዛት 839 ኩ/ል፣ ሎት 2. ቢራ ገብስ ብዛት 411 ኩ/ል ሎት 3. ባቄላ ብዛት 189 ኩ/ል፣ ሎት 4. ጓያ ብዛት 621 ኩ/ል፣ ሎት 5. ስንዴ ብዛት 274 ኩ/ል፣ ሎት 6. ምስር ብዛት 25 ኩ/ል በድምሩ 3539 ኩ/ል ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአሸናፊው ድርጅት/ግለሰብ መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Sep 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተወሰነ በደብረ
Godina Shawaa Lixaa Aanaa Midaa Qanyiitti Buusaan Gonofaa Damee Aanaa Midaa Qanyii. Mana Kuusaa Buusaa Gonofaa Magaalaa Baallammii Keessatti Kontiraakteroota Ulaagaa Guutan Wal- Dorgomsiisee Hojjechiisuu Barbaada.
Kallacha Oromiyaa (Sep 17, 2026) Beeksisa Caalbaasii Marsaa 1ffaa Godina Shawaa Lixaa Aanaa Midaa Qanyiitti Buusaan Gonofaa Damee Aanaa Midaa