Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 02/2019 ባሉበት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Ethiopian Herald (Sep 17, 2026) Correction on INVITATION FOR RE-BID (IFB) It is known that Alle woreda agriculture and land office advertised invitation for re-bid (IFB) with IFB No:- Alle/KfW-SLM-IV/NCB/WMAAL/570/2026
The Alle Woreda Agriculture and Land Office Would Like to Issue a Notice of Correction.
Addis Zemen (Sep 17, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ከፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት ኪራይ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወልቂጤ ዲስትሪክት የተለያዩ ንብረቶችን በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 05-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Sep 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f7adca15-aacf-4dbc-8146-17621092a32c/open Lot Information
በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) 1ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 21/12/2018 ዓ.ም በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ለአቡነ ባስልዮስ የቅ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001 /2019 በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ለአቡነ ባስልዮስ የቅ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት በዚህ በ2019 በጀት ዓመት የተማሪዎች የምግብ ፍጆታ የሚሆን የምግብ አቅርቦት እና ሌሎች አላቂ እቃዎች ግዥ በሀገር ውስጥ ገበያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት በዚህ በ2019 በጀት
የአጋዝያን ቁ.3 2ኛ ደ/ት/ቤት አላቂ የት/ት እቃዎችን፣ አላቂ የጽዳት እቃዎችን፣ የደንብ ልብስ፣ የቢሮ እቃዎች፣ የፎቶ ኮፒ ቀለሞች እና የስፖርት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2109 ዓ.ም. የአጋዝያን ቁ.3 2ኛ ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚከተሉት
ዓባይ ጋርመንት አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም. ሂሳብ ለማስመርመር (ኦዲት) ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) ማስታወቂያ እንደሚታወቀው ድርጅታችን መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን የድርጅታችንን የ2018ዓ.ም ሂሳብ ለማስመርመር (ኦዲት) ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የ1ኛ ዙር ግልጽ የጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2019 በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ–ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019
የድሬዳዋ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ዓይነት የመኪና ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ድ/ኤ/አ/ግ/ጨ/003/2019 ሎት-1 እና ሎት-2 የድሬዳዋ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በስሩ ለሚገኙ ተሸከርካሪዎች የሚውሉ
በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የአፄ ዘርዓ ያዕቆብ የመ/ደ/ት/ቤት ፋ/ግ/ን/አስ/የስ/ሂደት/2019 ዓ.ም የሚያገለግል ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 001/2019 ዓ/ም በንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የአፄ ዘርዓ ያዕቆብ የመ/ደ/ት/ቤት ፋ/ግ/ን/አስ/የስ/ሂደት/2019