Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ. ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ
ዘመን ባንክ አ.ማ. ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) Re-Bid Announcement BID CLOSING DATE EXTENSION NOTICE PROCUREMENT OF INSTALLATION OF GREENHOUSE AT SOUTHWEST ETHIOPIA REGION, KEFFA ZONE, GIMBO WOREDA, AMANI KEBELE, WATER SOURCE; NEARBY PERENNIAL RIVER
SNV Netherlands Development Organization Would Like To Notify Amendment of Bid Submission
Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኖሪያ ቤቶች የሽያጭ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አባ/ንፋማመ/02/18 አማራ ባንክ አ.ማ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በተሻሻለው 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻነት
አማራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Debre Markos University፡ Procurement of Electronics Equipment
Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/088fed2b-4b7c-41b0-b9e1-2ac878c8711a/open Lot Information
The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) Representation Office in Ethiopia Invites Qualified and Registered Suppliers to Bid for the Supply and Delivery of Essential Medicines and Medical Equipment for the Melkadida Operation.
2merkato.com (Aug 18, 2026) Tender Notice Date: 17 August 2026 The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees
The FDRE Information Technology Park Corporation (ITPC) is Inviting Bids for Two Lots: Lot 1 for the Procurement of 2U Rack Mount Enterprise Servers and Lot 2 for Stationary and Cleaning Materials.
Addis Zemen (Aug 17, 2026) Invitation to Bid National Competitive Bid (NCB) Client: FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) Procurement
የሸዋ ሮቢት ተሃ/ልማት ማረ/ቤት ማዕከል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001 /2019 ዓ.ም የሸዋ ሮቢት ተሃ/ልማት ማረ/ቤት ማዕከል የተለያዩ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለቆቃ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ከቆቃ አዳማ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት የሚችል በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EEP/GBP/NCB/03/2019 1. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለቆቃ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ከቆቃ አዳማ የትራንስፖርት
በምስራቅ ወለጋ ዞን የሳሥጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ወለጋ ዞን የሳሥጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ላሉት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2019
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ መድን ድርጅት ስም ተመዝግበው ድርጅቱ ሲጠቀምባቸው እና ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ የተረከባቸውን፡- ተሽከርካሪዎችን
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2019 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት እና የጽህፈት መሳሪያዎችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር– ESLSE/P&T/REQ/2025/37354 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለተለያዩ አገለግሎቶች የሚውል ሁለገብ ቢሮ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የቤት ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ፋሀአዳ/ግዳ/026/2018 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ብሄራዊ ቲያትር አካባቢ በቤት ቁጥር