Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 06/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ  መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ቤት፣ የቡና ማዘጋጃ፣ የደረቅ ቡና ማዘጋጃ ቦታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፤ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፤ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

አብርሃም ዘውዱ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ዋጋ አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን አብርሃም ዘውዴ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት በመፍረስ ላይ የሚገኘውን ካሌብ ትራንዚት አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ማህበር ሐሳብን እንዲያጣራ ሚያዝያ 09 ቀን 2011 ዓ.ም በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ ቤት

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ መስፍን ተሰማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ታጠቅ ተሰማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/109130 በ9/4/2016 ዓ/ም በታኅሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ/ም

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች