Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 16, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ ሐራጅ/051/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) DASHEN BANK S.C CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) 1. Dashen Bank invites eligible and interested potential bidders for the procurement of different items as per

Dashen Bank S.C. is Inviting National Competitive Bids for Two Separate Procurement Categories.

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሰት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳዳር በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው የዋቢ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበራ ዩኒዩን ኃ/የተወሰነ ለዩንዩኑ ምርት እና ግብአት ለማጓጓዝ አገልግሎት የሚውል ሲኖ ካሶኒ 2025 ሞዴል ባለ 400 (አራት መቶ) የፈረስ ጉልበት የጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026)  የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በን/ፋ/ስ/ላ/ክ/ከተማ የላፍቶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመማር ማስተማር የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 22, 2026) የመጀመሪያ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በን/ፋ/ስ/ላ/ክ/ ከተማ የላፍቶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሎት 1 አላቂ የቢሮ

The Global Alliance for Improved Nutrition (GAIN) is Seeking a Qualified Consultancy Firm to Design and Develop Three Visually Compelling Informational Messages to Raise Consumer Awareness on the Sustainable Consumption of Wholegrain Teff and Wheat Among Smallholder Farmers, Including Women and Youth, Across Three Target Regions in Ethiopia.

Action Against Hunger Seeks Bids for the Procurement of Multimedia Advocacy and Awareness Campaign Services for Multiple Micronutrient Supplementation (MMS) and Large-Scale Food Fortification (LSFF)

2merkato.com (Sep 22, 2026) Call for Interest for Multimedia Advocacy and Awareness Campaign Services Multiple Micronutrient Supplementation (MMS) and Large-Scale Food

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና መስሪያ ቤት የፀጥታ ሃይል አገልግሎት የሚዉል ጋሌጣ ብስኩት በነጠላ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አመታዊ ዉል በመያዝ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Bekur (Sep 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር ግጨ03/2018 የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በ2019 በጀት አመት ለዋና ጠቅላይ መምሪያዉ

Godina Shawaa Lixaa Aanaa Midaa Qanyiitti Waajjira Eegumsa Fayyaa Aanaa Midaa Qanyii Keellaa Fayyaa Qindaa’aa Goobee Kuraa Ganda Haroo Goobee Kuraa Keessatti Kontiraakteroota Ulaagaa Guutan Waldorgomsiisee Hojjechiisuu Barbaada.

ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በወልዲያ ከተማ ኮሪደር ልማት አገልግሎት የሚውል ብላክ ስማርት ፖል አቅርቦትና ገጠማ ስራ ህጋዊና ብቃት ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአቅርቦትና ገጠማ ሥራ ማሰራት ይፈልጋል

Bekur (Sep 21, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በወልድያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በወልዲያ ከተማ

የቤትና ቦታ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Sep 21, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ መኮነን ይመር እና በአፈ/ተከሳሽ ወርቂት ነጋሽ መካከል ስላለው የአፈ/ክስ ክርክር አስመልክቶ በወልዲያ

በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘዉ የጎህ ሁለገብ የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተወሰነ በደብረ ታቦር ከተማ እና ነፋስ መውጫ ከተማ በመጋዘን ውስጥ የሚገኘውን ሰብል ሎት 1. ነጭ ጤፍ ብዛት 292 ኩ/ል፣ ሰርገኛ ጤፍ ብዛት 888 ኩ/ል፣ ቀይ ጤፍ ብዛት 839 ኩ/ል፣ ሎት 2. ቢራ ገብስ ብዛት 411 ኩ/ል ሎት 3. ባቄላ ብዛት 189 ኩ/ል፣ ሎት 4. ጓያ ብዛት 621 ኩ/ል፣ ሎት 5. ስንዴ ብዛት 274 ኩ/ል፣ ሎት 6. ምስር ብዛት 25 ኩ/ል በድምሩ 3539 ኩ/ል ሰብል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአሸናፊው ድርጅት/ግለሰብ መሸጥ ይፈልጋል

Godina Shawaa Lixaa Aanaa Midaa Qanyiitti Buusaan Gonofaa Damee Aanaa Midaa Qanyii. Mana Kuusaa Buusaa Gonofaa Magaalaa Baallammii Keessatti Kontiraakteroota Ulaagaa Guutan Wal- Dorgomsiisee Hojjechiisuu Barbaada.