Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 02, 2026) የጨረታ ሽያጭማስታወቂያ ቁጥር 44/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ለምስራቅ ቦረና ዞን በድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ሥራግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of New Kiosk Shop ) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0037/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪዉ
ዳሸን ባንክ የቦታው ስፋት 175 ካ.ሜ የሆነ ቤት ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Aug 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል የተባለ አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀጽ 88/3 መሰረት በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር 0536
ኮምፓሽን ፋሚሊ ኢንተርናሽናል 2018 በጀት አመት እስከ 2020 ዓ.ም. ያለውን የሶስት ተከታታይ አመታት የኦዲት ስራና የድርጅቱን ማኔጅመንት ማንኛውም ሕጋዊ ግዴታ ያሟላ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በድሬዳዋ አስተዳደር ጎሮ ጤና ጠቢያ 2019 ዓ.ም. በጀት አመት የፅህፈት እቃ እና የፅዳት ዕቃ መግዛት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በድሬዳዋ አስተዳደር ጎሮ ጤና ጠቢያ 2019 ዓ.ም. በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎችን
Hawassa University፡ Procurement of ICT Equipment
Government (Aug 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6eb6bb36-0116-4d22-ba55-7a2cdd9a6ff5/open Lot Information
Hawassa University፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Aug 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a323f3b4-2a52-4261-b038-6fe73493b8e8/open Lot Information
National Intelligence and Security Service፡ Procurement of Construction Supervision Consultancy
Government (Aug 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d19c4ae3-c66d-4d30-b34a-b044a3150b4e/open Lot Information
የቦታው ስፋት 234.50 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ መሰለች ደምሴ እና የፍ/ባለዕዳ ሰለሞን ጌታሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሽገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፈርኒቸር ሥራ የሚያገለግል የቪነር መለጠፊያ ማሽን (Edge Banding Machine) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 03, 2026) የቪኔር መለጠፊያ ግዥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 003/2018/19 ድርጅታችን ለፈርኒቸር ሥራ የሚያገለግል የቪነር መለጠፊያ
ወለል ልማት ማኅበር/ አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ለጥቂት ጊዜያት ያገለገሉት ሁለት ሞተር ሳይከሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ወለል ልማት ማኅበር/ አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ለጥቂት ጊዜያት ያገለገሉት ሁለት ሞተር
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር የማህበሩን የ2018 ዓ.ም. ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 03, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር የማህበሩን የ2018 ዓ.ም. ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
Qatar Charity (Ethiopia Office) is Looking to Hire Suppliers/companies to Provide Humanitarian Relief Supplies Across Six Regions in Ethiopia Under a Framework Contract.
2merkato.com (Aug 04, 2026) INVITATION TO TENDERInvitation No: QC/ITT/02/2026Date: 04/08/2026 Qatar Charity – Ethiopia Office formally invites interested Companies/Suppliers to