Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 28, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 28, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወሰኔ አልታዬ እና በፍ/ባለዕዳ እዮብ ጥላዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.324010 በቀን 01/11/2017ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ውሳኔ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 28, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉጌታ አሰፋ እሸቴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/262275

አጠቃላይ ይዞታው 273 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 27, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የልጆች ዕድገት ሥልጠናና ምርምር ማእከል (ልዕሥምማ) የተከታታይ ሦስት ዓመታት ሂሳብ በተመሰከረለት ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የልጆች ዕድገት ሥልጠናና ምርምር ማእከል (ልዕሥምማ) በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት በመዝገብ ቁጥር 0166

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ2018 በጀት አመት የቢሮ እና የግቢ ጽዳት፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ የኤሌክትሮኒከስ ጥገና እንዲሁም የመኪና እና የጀኔሬተር ቅባት እና ዘይት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመያዝ ለመግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት ላይ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ሶዶ ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የG+3 ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Be’kur(Jan 05, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ደጋረገ ሙሉ እና አፈ/ተከሳሽ አቶ ኤፍሬም ደሳለኝ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የአማኑኤል ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለ1ኛ (አንደኛ) ዙር የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 መሰረት ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ 20 ቦታዎችን በመደበኛ የከተማ ቦታ ሊዝ ጨረታ ለተጠቃሚዎች ማስተላለፍ ይፈልጋል

Addis Development Vision (ADV) Invites Candidates for its 2025 Annual Initial Statements Audit to Be Conducted in February 2026.

Addis Zemen(Jan 06, 2026) Invitation for External Audit Addis Development Vision (ADV) would like to invite candidates for its 2025

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውኃና ኢነርጅ ቢሮ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ቁጥር አብክመ/ውኢቢ/ግጨ ዕግ/ቁጥር-004/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውኃና ኢነርጅ ቢሮ በአማራ ክልል በጦርነት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ የማሽነሪ ዘይት ቅባት እና የማሽነሪ መለዋወጫ እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ከዚህ በታች የተመለከቱትን

የደቡብ ጎንደር ዞን የደራ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት የግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ጎንደር ዞን የደራ ወረዳ ገንዘብ/ጽ/ቤት 1ኛ.ለደራ ወረዳ መንገድ እና ትራንስፖርት ጽ/ቤት ጉሀ ቀበሌ