Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 28, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 28, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወሰኔ አልታዬ እና በፍ/ባለዕዳ እዮብ ጥላዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.324010 በቀን 01/11/2017ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ውሳኔ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 28, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉጌታ አሰፋ እሸቴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/262275
አጠቃላይ ይዞታው 273 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 27, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሰሜን ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 በጀት አመት ለፍ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2018 በጀት አመት ለፍ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ ሎት1∙አላቂ
በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት ዕቃ፣ ፈርኒቸር፣ ሞተር ብስክሌት እና የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎችን በተዘጋጀው ጨረታ ሰነድ መሠረት ከአቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 05, 2026) የሚዲያ ጨረታ ማስታወቂያ በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ 2018 ዓ.ም በመደበኛ እና ካፒታል ከተያዛው በጀት
የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2018 በጀት ዓመት የሚውል የታሸገ ውሃ እና የምግብ ቤት መገልገያ ቋሚ አላቂ እቃዎችን ለዋና መ/ቤት እና ለደብረዘይት የስልጠና ማዕከል የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 010/18 የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2018 በጀት ዓመት የሚውል የታሸገ ውሃ እና
Oromia Job Creation And Vocational Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Asendabo Job Center Construction
Government(Jan 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/7268dc08-5946-4243-a704-44f27d375ac0/open Invitation to Bid
ካዮ ኃ/የተ አትክልትና ፍራፍሬ ግ/ህ/ሥ/ዩኒየን በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች አ/አደሮች በያዝነው ምርት ዘመን 2018 ዓ.ም ከዲላ ከተማ ከሚገኝ መጋዘን ወደ ማራገፍያ ጣቢያዎች ለበልግ፣ መኸርና መስኖ የአፈር ማዳበሪያ ዳፕ/ምጥን/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 06, 2026) የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ጨረታ ቁጥር 002/18 ካዮ ኃ/የተ አትክልትና ፍራፍሬ ግ/ህ/ሥ/ዩኒየን በደ/ኢ/ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን ወረዳዎች እና
Sidama Development Association (SDA) Invites Qualified Audit Firms to Submit Proposals for Annual Organizational Audits for Three Consecutive Years, Starting from FY 2025.
Addis Zemen(Jan 06, 2026) Invitation for External Audit Service I) Background Sidama Development Association (SDA) is an independent, non- political,
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of the Goods and Services
Addis Zemen(Jan 05, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER RE-BID AB /22/2025/26 Awash Bank invites
ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ህ/ሥ/ማ Shoring and Excavation Work በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/ህ/ሥ/ማ ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ተ.ቁ የሎት ቁጥር የዕቃው ዝርዝር
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 05, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሀይሉ ሀ/መስቀል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሙሉነሽ መኩሪያ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም