Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b08f4e9a-1e32-4d17-8ec6-df2de03e4f88/open Lot Information Procurement Reference Number: AKU-NCB-G-0193-2018-PUR Object of Procurement: Procurement of Electronics
Aksum University: Procurement of Electronics Equipment Lot-182 ድጋሜ የወጣ የምግብ ቤት ማሽን መለዋወጫ እቃዎች ግዥ
Reporter (Jun 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ለአገልግሎት ሲጠቀምበት የነበረውን ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። 1. የተሽከርካሪው ዝርዝር መረጃ የተሽከርካሪው ዓይነት (ሞዴል): ጃፓን ኒሳን
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ አሶሴሽን ያገለገለ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲስጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ዘመን ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – ንባ/035/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ለብደር በመያዣነት የተመዘገበ ተሽከርካሪ ባለበት
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የቤት አውቶሞቢል ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፣ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ስለፈለገ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን
Addis Zemen(Feb 07, 2026) የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፣ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን
ደቡብ ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጂ መምሪያ የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 07, 2026) ሀገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጂ መምሪያ ሎት 1 የኤሌክትሮ መካኒካል ዕቃዎች