Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ_ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሐርረጌ ቅ/ጽ/ቤት በዲንዲን ዲስትሪክት የሚገኙትን ያገለገሉ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

The Desert Locust Control Organization for Eastern Africa (DLCO-EA) Invites Proposals for External Audit Services for the Financial Year 2025/2026.

The Reporter (Feb 28, 2026) DLCO-EA: ADVERT FOR PROVISION OF EXTERNAL AUDIT SERVICES CALL FOR EXPRESSION OF INTEREST FOR THE

የማዕከላዊ ክልል መንግስት አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለሰብዓዊ ድጋፍ አገልግሎት የሚውሉ ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) Invites Bids for the Supply of Pipeline Materials (Lot-1) and Tyres (Lot-2)

Ethiopian Herald (Feb 28, 2026) Invitation to Bid BID NO. NCB/Ft/AWSSSE/012/2018 Adama Water Supply and Sewerage Service Enterprise (AWSSSE) would

The Ethiopian Red Cross Society Oromia Regional Office Invites Contractors of Category GC-6 and BC-6 and Above to Submit Bids for the Remaining Work on a G+2 Mixed Used Building in Negele Borana, East Borana Zone.

Ethiopian Red Cross Society Oromia Regional Invites Contractors (Category BC-5/GC-5 and Above) to Bid for the Construction of a Pharmacy Block in Gabra Guracha Town, Kuyu District, Oromia Region.

Ethiopian Herald (Feb 28, 2026) INVITATION TO BID Ethiopian Red Cross Society Oromia Regional invites local eligible Contractors Forms Category

Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Goods & Services

Addis Zemen (Feb 28, 2026) INVITATION TO BID (ITB) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) PROCUREMENT REFERENCE NUMBER AB-27/2025/26. 1. Awash Bank

በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳ ለተለያዩ ለጽ/ቤቶች የተለያየ እስቴሽነሪ፣ ሞተር ሳይክል እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለኮንታ ኮይሻ ወረዳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት የከተማ ጎርፍ ማስወገጃ የውሃ ቦይ (ዲች) ግንባታ በ2018 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋል