Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕታዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-21/2018ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች) ፣ አዳዲስ አልባሳት፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 21/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ኮስሞቲክስ፣ የተሽከርካሪ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ልዩ ልዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 22, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. የ2017/2018 ምርት ዘመን ሎት 1.   10,000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ፣ ሎት 2. 5,000 ኩ/ል

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. የ2017/2018 ምርት ዘመን 10,000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ፣ 5,000 ኩ/ል ነጭ በቆሎ እንዲሁም 5000 ኩ/ል ስንዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በስልጤ ዞን በጦራ ከተማ አስተዳደር ጦ/መ/ደ/ሆስፒታል ኬምስትሪ ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በስልጤ ዞን በጦራ ከተማ አስተዳደር ጦ/መ/ደ/ሆስፒታል ኬምስትሪ ማሽን በግልፅ

የቤት የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ / ከሳሽ ፀደይ ባንክ ወልዲያ ቅርንጫፍ ነፈጅ ሙሉጌታ አስራት እና በአፈ

The Eight Youth-Led Organizations (YLOs), in Partnership with Emmanuel Development Association (EDA), Invite Bids for the Supply, Delivery, Installation, Commissioning, and After-sales Service of FIT Industrial Sewing Machines.

የአዳሚ ቱሉ ጅዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በሥሩ ለሚተዳደሩ ባለበጀት መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳሚ ቱሉ ጅዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በሥሩ ለሚተዳደሩ ባለበጀት

Ahadu Bank S.C Invites Eligible and Interested Bidders for the Supply of Stationary Materials (Lot I) and Network Materials (Lot II).

2merkato.com (Jul 28, 2026) AHADU BANK S.CInvitation to National Competitive BidReference No. Ahadubank/FPMD/003/2025/2026 Ahadu Bank S.C invites eligible and interested

የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል የማገዶ እንጨት በዘርፉ ከተሠማሩ ነጋዴዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል የማገዶ እንጨት በዘርፉ ከተሠማሩ ነጋዴዎች

የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል መድሃኒትና ሪኤጀንት ለሆስፒታሉ እና ለማህበረሰብ አቀፍ መድሃኒት ቤት እና የመጋረጃ ጨርቅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር

Federal Supreme Court፡ Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Jul 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/72b52c35-e733-4234-a68d-02f641bedafd/open Lot Information

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት በደረጃ(አንድ)