Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 07, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር– 04/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Aug 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d740391a-74ba-4ac9-a5e7-c70ee8fc97cf/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-1215-2018-PUR Object of Procurement: የማባዣ ማሽን ቀለምና

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የማባዣ ማሽን ቀለምና ማስተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 05/2018 በአ. ብ.ክ.መ. በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ከህብረተሰቡ ለተረጂነት የተሰበሰበ የስንዴ እህል

በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የስንዴ እህል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኩንታል መሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Aug 07, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሽያጭ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 5 ያገለገሉና በጥሩ ይዘት የሚገኙ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ

ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 5 ያገለገሉና በጥሩ ይዘት የሚገኙ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ባሌ ዞን የደሎ መና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 15, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ባሌ ዞን የደሎ መና ወረዳ ገንዘብ

የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማረሚያና ማረፊያ ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለህግ ታራሚዎች አገልገሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 15, 2026) የግለፅ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬ ዳዋ ሁሉ አቀፍ ማረሚያና ማረፊያ ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለህግታራሚዎች

የአ/ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በ2019 ዓ.ም የውድድር ዘመን ተጫዋቾችን በሆቴል ለመመገብ እና የስፖርት ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመገልገል እና ለመግዛት ይፈልጋል

በቂርቆስ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2019 በጀት መገልገያ የሚሆኑ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የወጣ የተለያዩ ዕቃዎችን ግዢ ለመፈፀም የጨረታ ማስተወቂያ ቁጥር 0023/2019 በመ/ቤታችን

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ለቃሉ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 15, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

Bahir Dar University፡ Procurement of Electronics Equipment

Government (Sep 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/07220de7-095b-4727-95e1-9ec179991273/open  Lot Information

The Ministry of Transport and Logistics (MOTL) is Seeking a Qualified and Experienced Individual Consultant to Serve as a Financial Management Specialist for the Horn of Africa Initiative (HOAI): Regional Economic Corridor Project, Funded by the World Bank.

በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን አራብሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት ለመንግስት መ/ቤቶች ለ 2019 ዓ.ም ለአንደኛ ዙር የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል እቃዎች እና ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Ababa Road Authority፡ Procurement of Spare Parts

Government (Sep 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/61cf4213-3ee1-4ae7-aa87-4301ae555e4c/open  Lot Information