Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት፣ የቡና ማበጠሪያ እንዱስትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

አንደኛ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 21692 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። የተበዳሪው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ማዕከላዊ ሪጅን 1 ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEPSO/CRT1/NCB/02/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ማዕከላዊ ሪጅን 1 ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። ስለሆነም

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኮምባይነር ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ ስም

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት ከፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ ስኳር ማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር RE-LP/OT/10/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት ከፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ ስኳር ማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ የትራንስፖርት

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች