Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 26, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 47/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04_2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 26, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር: SSNT-T637 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሀዋሳ ኤርፖርት ፓይለት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት (PTSC) ካፌቴሪያ አገልግሎት የሚውል የስጋ ምርት አቅራቢ ድርጅቶች ጋር በግልፅ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሀዋሳ ኤርፖርት ፓይለት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት (PTSC) ካፌቴሪያ አገልግሎት የሚውል የስጋ ምርት አቅራቢ ድርጅቶች ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ስምምነት ለሶሥት (3) አመት ለመስራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 25, 2026) ማስተካከያ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ 14 ላይ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ የግዥ መለያ ቁጥር AAU/SPH/Mg/NCB/02/2018 በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰፈረ ሰላም ካምፖስ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ፀሐይ ግባት ቅድመ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የት/ዘመን ለት/ቤቱ ሥራ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የቋሚ ዕቃ፣ ደንብ ልብስ፣ ስቴሽነሪ፣ የጽዳት ዕቃ፣ ህትመት፣ መስተንግዶ፣ ልዩልዩ፣ ትራንስፖርት፣ ጉልበት፣ የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የዕድገት በስራ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Lessan (Aug 22, 2026) በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 05 የእድገት በስራ ቅድመ መጀመረያና የመጀ/ደ/ት/ቤትየግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2018 ዓ.ም ከዚህ በታች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2019 ዓ.ም በጀት ዘመን ለመንገድ ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ማሽኖች ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 2019 ዓ.ም በጀት ዘመን ለመንገድ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በልደታ ክ/ከተማ የወረዳ 1 ፋ/ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Lessan (Aug 22, 2026) በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 አስተዳደር ፅ/ቤት ስር ላሉት ፅ/ቤቶች በ2019 ዓ.ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን

ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) 1ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ ብስራት የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ 1. የደንብ ልብስ 2.

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የወለል ምንጣፍ ባለ ፀጉራሙ /ፈር/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Aug 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b66104cd-6187-4c93-a05e-3fb25c36b10e/open Lot Information

የቦታ ስፋት በካርታቸው መሠረት 310 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የምስራች ለማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሰብለ ብርሃኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

The Embassy of the United States of America is Holding an Online Auction for Furniture, Appliances, and Other Items on August 24, 2026, from 08:00 to 16:00.

The Reporter (Aug 22, 2026) U.S. EMBASSY ONLINE AUCTION https://online-auction.state.gov/ Furniture and Appliances On 24 of August 2026 from 08:00-16:00