Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ወሂብ ኢድሪስ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሙኒር አብዱሰላም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/13206 በ28/11/2017

ድጋሚ የወጣ የፋብሪካ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 13, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ ከፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጋር በአጋርነት የሚሰራ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት

ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የውሃ ጉድጓድ ማስቆፈር ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ ፀደይ ባንክ (የቀድሞው አብቁተ አረርቲ ቅ/ጽ/ቤት) እና በአፈ/ተከሣሾች እነ በላቸው አንዱአለምና ጓደኞቻቸው የታክሲ አገልግሎት ህብረት ሽርክና ማህበር (11ሰዎች) መካከል

የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባጃጆች መሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Mar 13, 2026) RE-INVITATION FOR BID (RIFB) Procurement Reference Number: ET-OROMIA DARIMU.- FSRP-517265-CW-RFB/25  Project Category: Construction of Small-Seale Irrigation Projects Darimu Woreda Agriculture and Land Office intends to apply

Darimu Woreda Agriculture and Land Office Invites Sealed Bids for the Rehabilitation and Expansion of a Small-scale Irrigation Project in Wachale Kebele, Darimu Woreda, Ilu Aba Bor Zone, Oromia Region.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አገልግሎት የሚውሉ እስቴሽነሪዎች፣ ፈርኒቸሮችና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር AAM 01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አገልግሎት የሚውሉ እስቴሽነሪዎች፣ ፈርኒቸሮችና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ የዛፍ አይነቶች በቁማቸው በጨረታ አወዳድሮ አስቆርጦ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ የዛፍ አይነቶች በቁማቸው በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ አስቆርጦ መሸጥ ይፈልጋል። ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን ያሸነፈው

Alert Comprehensive Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Patient Bed

Invitation to Bid Procurement of Patient Bed Procurement Reference No: ACSH-NCB-G-0031-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

የአጼ ነአኩቶለአብ የቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የዴይኬር ግንባታ ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 የአጼ ነአኩቶለአብ የቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የዴይኬር ግንባታ ሥራ ለማሰራት ይፈልጋል። በዚህ መሠረት፡–

Ethiopian Electric Utility Invites Eligible Bidders to Procure of Construction of the Gofa G+1 Cafeteria Building Civil Work Construction

NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) FOR THE CONSTRUCTION of Gofa G+1 Cafeteria Building Civil Work Construction Procurement Reference Number: EEU/S&D/NCB/003/2016 No.

በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል ኬሚካል High Range Water Reducing & Accelerating Admixture ለመግዛት በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ብቁ ተጫራቾችን በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል

ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር፡- ኢኮስኮ ግ/ግ/ማ/ማ 01/2017 በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግንባታ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል ኬሚካል High Range

ገቢዎች ሚኒስቴር የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የታክስ ባለዕዳውን ሀብቶች የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በአዋጅ 983/08 አንቀጽ 41 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01 የግብር ታክስ ከፋይ ስም ዳሞታ የትምህርት አገልግሎት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር 0055113605

በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት አካውንት ቁጥር ስህተት ስለተፈጠረ የጨረታ ማስተካከያ

ማስተካከያ በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ለክፍለ ከተማው ሴክተር መ/ቤቶች፣ ለማዘጋጃ ቤቱ እና ለውክልና መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት

የሆሣዕና ትምህርት ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የተማሪዎች ዶርም አገልግሎት የመኝታ አልጋ፣ ቁም ሣጥኖች፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች እና የተለየዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሆሣዕና ትምህርት ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ለኮሌጁ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በካፒታል በጀት