Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ዶፈልጋል።

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ዶፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎችን ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎችን ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን 2 (ሁለት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ማለትም 1 (አንድ) ያገለገለ ቶዮታ ላንድ ክሩሰር እና

የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን 2 (ሁለት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ማለትም 1 (አንድ) ያገለገለ ቶዮታ ላንድክሩሰር እና 1 (አንድ) ኒሳን ፓትሮል ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ–የግ/ው/ሽ/ሜ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ03/2018 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በአዳማ ቅርንጫፍ የተለያዩ ዓይነትና ደረጃ ያላቸው የተፈጥሮ ሙጫ ምርቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Gudina Tumsa Foundation (GTF) Would Like to Hire an External Auditor to Audit its Financial Statements that Are Prepared According to International Public Sector Accounting Standard (IPSAS) Starting from January 1, 2024, to Dec. 2026 G.C

Development Expertise Center Invites Eligible Bidders to Consultancy Services Team Building and Change Management Training RHRN2 Program Team

Bid Proposal for Consultancy Services Team Building and Change Management Training RHRN2 Program Team 1. Introduction The RHRN2 program is

የኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው የበቆጂ ደንበኞች አገልግሎት መስጫ ማዕከል ተጨማሪ ቢሮ ግንባታ፣ የአጥር ስራ፣ የጥበቃ ቤት እና የቢሮ ጥገና ስራ ለማሰራት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር OEU/PLW & F/NCB‐03/2017 የኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው የበቆጂ ደንበኞች አገልግሎት መስጫ

ZOA from Relief to Recovery is an International NGO Inviting Eligible Bidders to Procure WASH NFI, Dignity Kits & Hygiene Materials

INVITATION TO BID PROCUREMENT OF WASH NFI &HYGIENE MATERIALS Bid No.: ZOA/06/2024 ZOA from Relief to Recovery is an international

Hibret Bank Would Like to Invite Interested & Eligible Vendors to Bid for the Supply of the Promotional Gift Materials

Invitation to Bid Bid No. HB/011/2024 Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders to bid for the

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

WaterAid Ethiopia Hereby Invites Eligible Bidders to Submit Their Bids for the Construction of a Rural Water Supply System for Gora-Hido and Sirima Kebeles of Berbere, Woreda, Bale Zone of Oromia Regional State

በልስቲ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ደጀን ከሚገኘው የድርጅቱ ታይም ጂብሰም ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ አያት፣ ሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል አካባቢ እና አዲስ አበባ ዙሪያ (አሸዋ ሜዳ) ወደ ሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን የተለያዩ የጅብሰም ጭነቶችን ለማጓጓዝ ይፈልጋል

የትራንስፖርት አገልግሎት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን በልስቲ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ደጀን ከሚገኘው የድርጅታችን ታይም ጂብሰም ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ አያት፣ ሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል አካባቢ

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS)/ USAID/HRA Project Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified Bidders for the Supply of Different Furniture Items

Invitation to Bid Ref No:-ERCS/GD/017/24 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS)/ USAID/HRA project invites sealed bids from eligible, qualified