Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በዳግም ምዝገባ ቁጥር 1544 ተመዝግቦ የሚገኝ በኢትዮጵያ ነዋሪዎች

አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከ ሐምሌ 2025 እሰከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈለግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ቤቴልሔም አለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነአቶእስጢፋኖስ አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/134215 በ22/02/2011ዓ/ም በሰጠው

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat (Jul 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ

የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦታ ስፋት 455 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ዘነበወርቅ አሸኔ እና የፍ/ባለዕዳ አበራ ተድላ መካከል ስላለው

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በመጀመሪያው ዙር የተለያዩ ጥራት ያላቸውን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 20, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 10 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት

Injibara University: Procurement of ስኳር

Government (Jul 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/2fe0cad9-8105-4c69-97b8-145de4b8228f/open Invitation to

Injibara University Procurement Teff

Government (Jul 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/61b297f4-1391-4071-ab5b-5c83db590a24/open Invitation to

Addis Ababa University: Procurement of Hemodialysis Consumables

Government (Jul 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0a1a5cab-992a-4af9-acfb-b361b60ec86d/open Lot Information

Ministry of Revenue፡ Procurement of Kyocera P3150 DN Printer Maintenance and Repair Service

Government (Jul 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f0e7e1c1-0256-4629-99d1-b558439dea57/open Lot Information

St. Peter Specialized Hospital: Procurement of Medical Equipment and Supplies

Government (Jul 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5bfdb6b4-e7e5-4aee-a8b8-0f25db295926/open Lot Information

Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of Samsung S25 Ultra

Government (Jul 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0d985674-efcd-4a3b-98e9-5912acc71027/open Lot Information

Injibara University Would Like to Procure Industry Food Inputs

Government (Jul 21, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/69370dac-d6ee-4c71-ab77-bdea8aa97113/open ”