Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/041/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በቀን 17/10/2018 ዓ/ም እና 20/10/2016 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 በደቡብ ኢት/ ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንማሽኖችን ለተለያዪ ሥራ አገልግሎት ሊውሉ መንግሥተ ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ

የደቡብ ኢ/ክ/ መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ አነስተኛ ማሽነሪዎች እና የግብርና ሥራ ሊውሉ የሚችሉ ማሽኖች በሚገኙበት ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 46/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሸያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች አልባሳትና

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ

የጎንደር ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን የቱርክ ብረት እና ጥቅል ሽቦ፣ ደብል ድራም ኮምፓክተር እንዲሁም ፕሌት ኮምፓክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 19, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጎ/ከ/አስ/መንገዶች ባለስልጣን የ2018 ዓ.ም በጀት አመት ሎት 1 የቱርክ ብረት እና ጥቅል

Ministry of Water and Energy: Procurement of Spare Parts for ENGINE: FA 300LGNU

Government (Jun 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3ab37087-50c3-48e9-a8b3-a3187290349c/open Lot Information

Ministry of Innovation and Technology: Procurement of Electronics Equipment

Government (Jun 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/80baf553-78da-47d8-964f-9ec439bfbf02/open Lot Information

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት የእርሻ ትራክተር እና ማረሻ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ ለመሸጥ ወይም ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ስርዓት ደንበኛ የሆነው ሀርቨስት ሞደርን

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወልዲያ ሪጅን ኤ/አገ/ቤት ፅ/ቤት የዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ስካነር እና ፎቶ ኮፒ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ግዥጨረታማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አገ/ወ/ሪጅ/ግጨ/004/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ወልዲያ ሪጅን ኤ/አገ/ቤት ፅ/ቤት ከዚህ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ማረሚያ ቤቶች አስ/ር ኮሚሽን የስልጤ ዞን የወራቤ ማረሚያ ተቋም በ2019 በጀት ዓመት በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚሆን ግብዓቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አዲስ የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ. የካፒታል ዕቃ ፋይናንስ ስርዓት ለማቅረብ የተቋቋመ እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የስራ ፈቃድ የተሰጠው የፋይናንስ ተቋም ሲሆን ለመጋዘን ህንጻ የጥበቃ አገልግሎት ሲሆን ለጥበቃው አገልግሎት አስፈላጊ ግብዓቶችን በሙሉ ተጫራቹ ችሎ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የኦሮሚያ ስቴት ዩንቨርስቲ ጅማ ካምፓስ በ2019 የበጀት ዓመት ለተማሪዎች ምገባ የሚውሉ የምግብ ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ስቴት ዩንቨርስቲ ጅማ ካምፓስ በ2019 የበጀት ዓመት ለተማሪዎች ምገባ የሚውሉ የምግብ