Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Sep 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b9443a9e-fd6d-4fda-a839-2f93fbb73992/open Reference Number: EFDA-NCB-G-0038-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method:
Ethiopian Food and Drug Authority:- Procurement of Display Shelf /2018/Rebid -Rebid 3
Government (Sep 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bbd4113f-50c4-47d2-ba32-62623b0bfab0/open Reference Number: EFP-NCB-G-0020-2019-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFP-LOG-006-2019 E.C Procurement Information Procurement
Ethiopian Federal Police Procurement of Various Light Vehicle Spare Parts
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሰ/ፍ/ጤ/ጣ/ግ/ጨ/ 001/2019 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ዕቤት የሰላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ 2019 በጀት ዓመት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የሰላም ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Dire Gazetta (Sep 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የአካባቢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018/19 በጀት ዓመት ፕሪንተሮች፣ የፎቶኮፒ፣ የፋክስ እና ሌሎች ተመሳሳይ የቢሮ ዕቃዎችን በዋናው ቢሮና ቅ/አገልግሎት መስጫ
የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን በ2018/19 በጀት ዓመት ፕሪንተሮች፣ የፎቶኮፒ፣ የፋክስ እና ሌሎች ተመሳሳይ የቢሮ ዕቃዎችን በዋናው ቢሮና ቅ/አገልግሎት መስጫ በመምጣት ሰርቪስ ማድረግና መጠገን ስራ የአገልግሎት ግዢ በአካባቢ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ውል ፈጽሞ ለማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2019 በጀት ዓመት የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ የ2019 በጀት ዓመት የመኪና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ Adhesive and Modified Epoxy Risen Anchoring፣ የገና አባት ልብስ /santasuit፣ ፕላስቲክ ሰራ፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ፣ ሞባይል ቻርጀር፣ አጎበር፣የተሽከርካሪ መለዋወጫ ፣ አልባሳት እና ሞባይል በግልፅ እንዲሁም ላፕቶፕ፣ አልባሳት እና ኮስሞቲክስ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር -09/2019 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ
በምዕ/ጐጃም ዞን ለፊቤላ ኢንዱስትሪ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር በቡሬ ከተማ ለፋብሪካዎች አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት እቃዎች እና የፅዳት እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Oct 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/ ፊ/የህ/ግዥ/2019 ዓ.ም በምዕ/ጐጃም ዞን ለፊቤላ ኢንዱስትሪ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር በቡሬ ከተማ
የአገሪ ቱሉ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የጽሕፈት እና የትምህርት መሳሪያዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች፣ የሕንፃ መሳሪያ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የጭነት እና የህዝብ መኪና ኪራይ አግልግሎት፣ ህትመት እና የካፌ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ 001/2019 በጉለሌ/ከ/ከተማ ወረዳ 10 የአገሪ ቱሉ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2019 ለመደበኛ በጀት
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2019 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ባለ 2 ሜትር የ48 የኮንክሪት ቱቦዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመአ/ሻሽ/013/2019 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2019 በጀት ዓመት
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7 ኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት ለተለያዩ አገልገሎት የሚውል ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም. በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 7
በምሥ/ሸዋ ዞን ኦለንጭቲ ሆስፒታል በ 2019 በጀት ዓመት የመድሃኒት እና ሬጄንት የግንባታ እቃ፣ የፅህፈት መሳሪያ (እስቴሽነሪ)፣ የፅዳት እቃ፣ የውሀ እቃና የመብራት እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኦለንጪቲ ሆስፒታል በምሥ/ሸዋ ዞን ኦለንጭቲ ሆስፒታል በ 2019 በጀት
አዋበል ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃ፣ የመኪና ዲኮርና ጌጣጌጥ እና የመኪና ዘይትና ቅባት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 06, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ ፕ/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴ/መ/ቤቶች ለ2019 በጀት አመት አገልግሎት
የተለያዩ የካፌ ዕቃዎች የሐራጅ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Oct 06, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት አለበል ደርብ እና የፍ/ባለዕዳ አነ ደቦ የኒት ኃ /የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው