Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (May 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f516daec-718c-42c6-aaeb-ea858c74c408/open Reference Number: DU-NCB-G-0042-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: DU/NCB/G/BID/2018 Procurement Information Procurement Type:

Dilla University: የጎማና ባትሪ ግዥ###

Addis Zemen (May 28, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 28, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወሰኔ አልታዬ እና በፍ/ባለዕዳ እዮብ ጥላዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.324010 በቀን 01/11/2017ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ውሳኔ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 28, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉጌታ አሰፋ እሸቴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/262275

አጠቃላይ ይዞታው 273 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኤቴር አትክልትና ፍራፍሬ ንግድ አ/ማህበር በመጠኑ ያገለገሉና በጥሩ ይዞታ የሚገኙ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኤቴር አትክልትና ፍራፍሬ ንግድ አ/ማህበር በመጠኑ ያገለገሉና በጥሩይዞታ የሚገኙ የቢሮ እቃዎች በጨረታ

የሠላም ፍሬ ጤና ጣቢያ የተለያዩ መድሀኒቶች፣ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሠ/ፍ/ጤ/ጣ/ግ/ጨ/003/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ ከተማ

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር APPC 004/18 በአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ አበባ ፖሊስ

Wolkite University፡ Procurement of Sanitary Items

Government (Jun 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/186c0a95-eef0-434d-a8cd-063c402db81e/open Lot Information

የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ስምረት አእምሮ እና በፍ ባለዕዳ ቀንጢቻ ማይኒንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

የመንዝ ማማ ምድር ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤትና ቦታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jun 12, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ብዙአለም ጎሽሜ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ከበደ በላይግባው

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አገልግሎት ላይ የሚዉል የተለያዩ የኤሌትሪክ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ/ NCB/ ጨረታ ቁጥር-SIPDC-YIAIP/NCB/-05/18 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮርፖሬሽን

የምስራቅ ሸዋ ዞን ማረሚያ ቤት በስሩ ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የበሰለ ምግብ አቅርቦት ከሐምሌ 1 ቀን 2018 እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2019 ለ6 (ስድስት) ተከታታይ ወራቶች የሚቆይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ለማግኘት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ አዳዲስ ጨርቃ ጨርቅ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች እና የምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል