Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በዳግም ምዝገባ ቁጥር 1544 ተመዝግቦ የሚገኝ በኢትዮጵያ ነዋሪዎች

አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከ ሐምሌ 2025 እሰከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈለግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ቤቴልሔም አለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነአቶእስጢፋኖስ አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/134215 በ22/02/2011ዓ/ም በሰጠው

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat (Jul 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ

የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuu Dhiheessitoota Eeyyama Daldalaa Seera Qabeessa Qaban Caalbaasiidhaan Waldorgomsiisee; Meeshaalee Barreessaa, Qulqullinaa, Elektirooniksi, Laaptooppota Fi Deskitooppota, Gommaa Konkolaataa Adda Addaa, Faarniicharii, Motorsaaykilii, Baajaajii Luka Sadii, Uffata Kabachiisa Seeraa Fi Kkf Bituu Barbaada.

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ስር ለሚገኘው መሥሪያ ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በአልማ የሚሠራውን የአስተዳደር ሕንፃ ግንባታ በጨረታ አውጥቶ ማሠራት ይፈልጋል

በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን የአንፆ/ገ/ወ/ግ/ንብ/አስ/ ቡድን ለአንፆ/ገ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት በEU ፕሮጀክት ለጎርፍ አደጋ መከላከል ስራ ሳል ወንዝ እና ጉዳብር ወንዝ ላይ የጎርፍ አደጋ መከላከል ስራ ለመስራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 28, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር/አገወ/ግ/ን/2872018 በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን የአንፆ/ገ/ወ/ግ/ንብ/አስ/ ቡድን ለአንፆ/ገ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት በEU ፕሮጀክት ለጎርፍ አደጋ

በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የዶሮ እርባታ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 28, 2026) የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ 05/2018 ዓ.ም ጨረታ ቁጥር፡–ጉ/ክ/ከ/ዋ/ስ/አስ/ፋ/ 05/2018 ዓ.ም በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና

በየካ ክ/ከተማ ጤና /ጽ/ቤት ጉራራ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 28, 2026) 2ኛ ዙር አጠቃላይ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ሎት 1፡– የደንብ ልብስ ሎት 2፡– የጽዳት እቃዎች ሎት 3፡–

በወላይታ ዞን የበሌ አዋሳ ከተማ አስ/ር ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ/ሾች 1ኛ/ ኦሞ ባንክ ተወካይ 2ኛ/ አቶ ሀብታሙ

The Ethiopian Electric Utility Invites Sealed Bids for the Renovation of Service Centers in Adigrat, Mekelle No1, No2, No3 & No4.

Addis Zemen(Feb 28, 2026) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Renovation Works of Adigrat, Mekelle No1, No2, No3 & N04 Service Centers

Doctors with Africa CUAMM Would Like to Notify Extension of Bid Submission Deadline

The Reporter(Feb 28, 2026) EXTENSION for EXPRESSION OF INTEREST WITH  REFERENCE TO Nr. 09/CUAMM/ETH/2026 CALL FOR EXPRESSION OF INTEREST FOR

ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ: የደንብ ልብስ እና ጨርቃጨርቅ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0deddcdd-09c9-4dc2-b4ad-7fb7f6ee8293/open