Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሠራተኞች የምሳ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ ኣደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ

ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ቴዎድሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሕንፃ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞቹ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት የምሳ አገልግሎት ማቅረብ የሚችል ድርጅት ወይም ግለሰብ በጨረታ በማወዳደር አሸናፊ ከሆነው ጋር ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ለመስጠት ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0030/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል:: ተ.ቁ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Reporter (Aug 16, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር ሲባ/ህአዲ/ሐራጅ/040/2018 ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ. ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ለንግድ አገልግሎት የሚውል ህንጻ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Dire Dawa University: Lot 154 Procurement of የአጃ ቂንጬ ለሾርባ የሚሆን ግዢ

Government (Mar 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cf83e322-74ef-4f4b-9f06-74604a85c01e/open Lot Information

Ministry of Defense: Lot 333 Nifedipine with Lidocaine 2% Cream

Government (Mar 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/eb778202-9291-41ea-ba95-9ed2144b9425/open Lot Information

ኢፌዴሪ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የቢሮ ዕቃዎች ማጓጓዣ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f5c02c38-a40a-48b8-a7db-a71cc44bef9b/open Lot Information

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ጀማል መሐመድ ገልማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ተሾመ ድንቁ መካከል ስላለው

በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዲስትሪ ለ2018 በጀት ዓመት ለምርት ግብዓት አገልግሎት የሚውሉ ብረቶችና የተለያየ ቁጥር ያላቸው ዘይቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኣሪ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ እና ሞተር ሣይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 29, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኣሪ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውል ኤሌትሮክስና ሞተር

በደቡብ ኢት/ያ ክልል የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ ስካነር (Scanner)፣ ዲቫይደርና ስታቪላይዘር፣ ደንብ ልብስ፣ የአትክልት ዘር እና መድሃኒትና መርጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Aynage Child and Family Development Organization Invites Sealed Bids from GC-6 or BC-6 Contractors for the Construction of a Site Office Block in Agode Kebele, Silti Woreda, Central Ethiopia Region.

በአማራ ብሄራዊ ክልልዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት የኮሌጁ ግንባታዎችን ሙሉ የህንጻ ጥገና ስራ እና የመስኮት መስታወት፣ የጣውላ፣ የብረት የበር ለማደስ ስለፈለግን ከተሰማሩ ነጋዴዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት/ ማስጠገን ይፈልጋል