Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ያገለገሉ ማሽነሪዎችና መለዋወጫዎች የግልፅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DIS 01/2019 ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ያገለገሉ የተለያዩ አይነት ኢምፒቲ ኮንቴይነር ማንሻ
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የተለያዩ ያገለገሉ ማሽነሪዎችና መለዋወጫዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Ethiopian Herald (Sep 16, 2026) INVITATION FOR RE-BID (IFB) IFB NO:- Alle/KfW-SLM-IV/NCB/WMAAL/570/2026 The Alle Woreda Agriculture and Land office intends to apply part of the allocated budget from the KfW-SLM-IV
The Alle Woreda Agriculture and Land Office Invites Eligible Contractors (category WWC-6 And/or GC-6 and Above) to Submit Bids for the Construction of Canal and Appurtenant Structures for the Gaggi Small-scale Irrigation Project.
Addis Zemen (Sep 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የመጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/040/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለዉን በተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡
ዳሽን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ኮንዶሚኒየም ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Sep 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/039/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ የሮምነሽ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አሸናፊ ጉጃ መካከል ስላለው
Mekidelamba University Procurement of Electronics Equipment
Government (May 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6e4002a7-e6ef-4cef-8fb1-a46bf002ed8b/open Invitation
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 07, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ተፈሪ ገብረመስቀል (8 ሰዎች) እና በፍ/ባለዕዳ የትናየት ሀይለመስቀል መካከል ስላለው የፍርድ
Mekidelamba University Procurement of Construction Materials
Government (May 07, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ff0acb3f-c1f2-4182-8526-9ab1dd50a217/open Invitation
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ROTRY DRLLING RIG MACHINERY በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ኮርፖሬሽናችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን ROTRY DRLLING RIG MACHINERY በዘርፉ
የመቐለ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ስር የሚገኙ ትልልቅ ከተሞች ላይ መደበኛ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችሉ ቀላል የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች (አውቶሞቢል እና ዳብል ካፕ ፒከአፕ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 07, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር MKREU-003/2018 የመቐለ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ስር የሚገኙ ትልልቅ ከተሞች ላይ
የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለታላቁ አንዋር መስጅድ አገልግሎት የሚውል ጄነሬተር እና ሰመር ፓምፕ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር AAM 12/2018 የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት
በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ሀደሮ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት በግንባታ ሂደት የቆመ G+3 ህንፃ የሆነ ቋሚ የመንግሥት ንብረት በሓራጅ ሽያጭ ለማስወገድ በሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 07, 2026) የሐራጅ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ሀደሮ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት
የጉራፈርዳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የእንግዳ መቀበያ እና ማረፍያ፣ የወንድ እና የሴቶች ማደሪያ የመረጃ ዴክስ፣ የዘበኛ ቤት እና ሽንት ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 07, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራፈርዳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018ዓ/ም በጀት በወረዳዉ ዉስጥ ለሚገኘዉ ባህልና ቱሪዝም ስፖርት