Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Sep 13, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Sep 13, 2026) National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-09-2026/27. 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed hereunder.

Awash Bank Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of Items Across Three Lots: Lot 1 (Re-bid) for Hybrid Inverters with Battery Backup Systems for E-Branches, Lot 2 for Consultancy Services to Establish a Modern Television Production Studio, and Lot 3 (Re-bid) for Gymnasium Equipment.

Reporter (Sep 13, 2026) INVITATION TO BID PROCUREMENT OF SOLAR PUMP RE-BID NUMBER (023/26/SNV) SNV is a mission-driven global development partner, rooted in the contexts and societies where we work.

SNV Ethiopia Country Office is Inviting Eligible Bidders for the Supply of 15 Sets of 3-inch Solar Pumps to Support Their Project.

Reporter (Sep 13, 2026) በድጋሚ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሁነት አገልግሎት ግዥ የጨረታ ቁጥር፡- አባ/ግፋማመ/ሀግጨ/037/2026 (1) አማራ ባንክ አ.ማ በ2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ለሚያካሄደው የባለአክስዮኖች ዓመታዊ ጠቅላላ

አማራ ባንክ አ.ማ. የሁነት ዝግጅት አገልግሎት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ የስፖርት ትምህርትና ሥልጠና ማዕከል ለ2018 ዓ.ም የስፖርት ትጥቆች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ተሽከርካዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 05, 2026) የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/16/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን

ዓባይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 06, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 71/2018 ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል መጠኑ 40,000 (አርባ ሺህ) ቶን ለሶስት ወራት አቅርቦት ጊዜ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ / 17/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ

Oromia Construction Corporation (OCC) is Seeking Competitive Bidders to Purchase Different Types of Electrical Materials, Voice Evacuation Systems, Firefighting Pumps & Generators for Building Construction Projects

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ንብረትነታቸው የኮሚሽኑ የሆነና በድሬዳዋ ማረሚያ ቤት ተከማችተው የሚገኙ ቁርጥራጭ ብረታ ብረትና የብረታ ብረት ውጤቶችን ባሉበት ሁኔታ ከፌዴራል የገንዘብ ሚ/ር የተሰጠ የመነሻ ዋጋን መሰረት በማድረግ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified Bidders for the Supply of 6 (Six) Units of Suv Plug-In Hybrid Electric Vehicles (PHEV).

Addis Zemen (May 05, 2026) INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. Re-LP/OT/21/SIG/2018 1. Ethiopian Sugar Industry Group

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባህል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ የተለያዩ የስፖርት ትጥቆች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 05, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባህል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ የተለያዩ

የደቡብ ኢትዮዽያ ክልላዊ መንግስት ፍትህ ቢሮ የሚገለገልባቸውን መኪናዎች ለአንድ አመት በሚቆይ ኮንትራት በሳውላ ከተማ እና አካባቢው ወይም በወላይታ ሶዶ ከተማ ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (May 05, 2026) የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ ጨረታ የደቡብ ኢትዮዽያ ክልላዊ መንግስት ፍትህ ቢሮ የሚገለገልባቸውን መኪናዎች ለአንድ አመት