Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የድሬዳዋ ከተማ ጽዳት ውበት እና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ በከተማው ውስጥ በሚሰጠው ስምሪት መሰረት በጽዳት ማህበራት ከቤት ለቤት የሚሰበሰበውን ደረቅ ቆሻሻ በተሽከርካሪ በመቀበል እስከ ቆሻሻ ማስወገጂያ ቦታ በማጓጓዝ የማስወገድ አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉ ድርጅቶችን/ማህበራቶችን በጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ውል ለማሠራት ይፈልጋል

Reporter (Aug 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Aug 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/050/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተሽከርካሪ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ

ቡና ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሂሩት ሽበሺ እና በፍ ባለዕዳ እነ ብዙነሽ ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/201039 28/08/2017

የቦታው ስፋት 86.50 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ አዲስ ስፔር ፓርቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 17, 2026) ለሁለተኛ ዙር የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጉ/መቆ/ጣቢያ

The Ministry of Irrigation and Lowlands is Inviting Bids for the Supply, Installation, Testing, and Commissioning of a 255 Ha Ground Water Based Pressurized Irrigation System.

Ethiopian Herald (Sep 17, 2026) Specific Procurement NoticeRequest for Bids Goods (Two-Envelope Bidding Process) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የዳግ/ብ/ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019ዓ.ም በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የዳግ/ብ/ ቁ.2 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ (DBE) በሊዝ ፋይናንስ የተገዙ የካፒታል ዕቃዎችን ለመትከል (Installation) እና ሥራ ለማስጀመር (Commissioning) ብቁ የኤሌክትሮ መካኒካል ኩባንያዎችን በግልጽ የፍላጎት መግለጫ (EOD) እንዲያመለክቱ ይጋብዛል

በጉለሌ ክ/ከተማ ቱፋ ሙና ቅ/አ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት ልዩ ልዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በመጀመሪያ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 17, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 በጉለሌ ክ/ከተማ ቱፋ ሙና ቅ/አ አንደኛ እና መ/ደ/ት/ቤት በ2019

Council of Constitutional Inquiry፡ Procurement of Food and Beverages

Government (Sep 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b6276a0d-9c33-45f8-8709-2d548cd6e436/open Lot Information

Wolkite University፡ Procurement of Uniforms

Government (Sep 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5887eeed-bb86-4bb0-83f4-c2a8f6fcb469/open Lot Information

University of Gondar፡ Procurement of ICT Equipment

Government (Sep 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dd3d48e2-1d8e-4940-be76-a3b8e2cd4c25/open Lot Information

University of Gondar፡ Procurement of Hotel Service

Government (Sep 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/48017366-9952-4d04-9000-1a72fbbc8df5/open Lot Information