Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ደረጃ ያላሟሉ ጋልቫናይዝድ የቤት ክዳን ቆርቆሮ መስሪያ ጥሬ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለሁለተኛ ጊዜ እና ካሜራ እና ለካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን የእጅ ዋጋ ጨምሮ ለአንደኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለሁለተኛ ጊዜ እና ካሜራ እና ለካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን የእጅ ዋጋ ጨምሮ ለአንደኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ዳሽን ባንክ አ.ማ. የጭነት ተሸከርካሪ ከነተሳቢው ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታውቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/016/24 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው
Continue Reading ዳሽን ባንክ አ.ማ. የጭነት ተሸከርካሪ ከነተሳቢው ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Supply and Installation of Light Boxes for Outlying Branches, Digital Exchange Rate, Stabilizer 3000VA, Supply, Installation, and Commissioning of AC 24000 BTU for Awash Bank Headquarters
Invitation to Bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-014-2024/25. 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed hereunder. S.N
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ