Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት ከፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ ስኳር ማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር RE-LP/OT/10/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት ከፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ወደ አዲስ አበባ ስኳር ማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ የትራንስፖርት
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ ነው፡፡
የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለአንድ ዓመት ፀንቶ የሚቆይ የስራ ውል ስምምነት በማድረግ የተሽከርካሪዎች ጋራዥ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር-DDCBO 04/2017 የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዝርዝር መግለጫዎች መሠረት በማድረግ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ለ2017 በጀት ዓመት በስሩ በቋሚ ንብረትነት ተመዝግበው ለሚገኙት ተሽከርካሪዎች በሙሉ
ዳሸን ባንክ አ.ማ ልዩ ተንቀሳቃሽ ክሬን Truck Mounted Crane (25 Ton) በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ 018/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
Continue Reading ዳሸን ባንክ አ.ማ ልዩ ተንቀሳቃሽ ክሬን Truck Mounted Crane (25 Ton) በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ