Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 24, 2025) Please read the detailed instructions below.ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ እርማት ሐምሌ 07 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ሐምሌ 07 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 21 ላይ ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በሚለው በተራ ቁጥር 7 ስር የተገለፀው በስህተት በመሆኑ ትክክለኛው በተራ ቁጥር 1 ስር ያለው መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የኤርሳይድ የመሬት አቀማመጥ የውሃ ምንጭ እና ልማት ሥራዎች ዲዛይን ግምገማ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ የሀገር ውስጥ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የውጭ ሀገር እና የሀገር ውስጥ ደረጃ -1 የውሃ ሀብት ምህንድስና አማካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 24, 2025) Please read the detailed instructions below.ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ቁጥር 02 እና ሐራጅ ቁጥር 02/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 23, 2025) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጨረታ ማስታወቂያ አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዋና ጽ/ቤታችን የሚገኙትን  ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችንና የህክምና መሳሪያዎችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።  ስለሆነም ድርጅታችን ያገለገሉ ሶስት ቶዮታ ላንድ ክሮዘር፣ ሚስትቡሽ

አወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት በዋና ጽ/ቤታችን የሚገኙትን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን፣ የህክምና መሳሪያዎች እና ጥቅም ላይ ያልዋሉ 90 ኢመርጀንሲ አልጋና ፍራሽ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያየ መጠን ያላቸውን ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የውስን ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ኢመአ ሶዶ ዲስትሪክት 03/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያየ መጠን ያላቸውን

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅጽና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ሞተርሳይክሎች ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱን ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK)፤ እና ነዳጅ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የጓድጓድ ውሃ ቁፋሮ TECHNICAL PROPOSAL OF GEOPHYSCAL INVESTGATION አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጓድጓድ ውሃ ቁፋሮ TECHNICAL PROPOSAL OF GEOPHYSICAL INVESTIGATION አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/ 13/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን

ጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የኤሌክትሮ ሜካኒካል ዕቃዎች (ፓምፕና ጀኔሬተር) እና ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ ፊቲንጎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኩባንያችን ጢስ እሳት ጤና ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የኤሌክትሮ ሜካኒካል ዕቃዎች (ፓምፕና ጀኔሬተር) እና ቧንቧና የቧንቧ መገጣጠሚያ ፊቲንጎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም ደን ሽያጭ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር OFWE/GU-06/2017 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት

የወራቤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ወ/ፖ/ቴ/ኮ/ግ/ጨ/ማ/01/2017 በማዕከላዊ/ኢት/ክ/መ/ት ስልጠና ቢሮ የወራቤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ለቢሮና ለስልጠና ክፍሎች

የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት የፈ/ጽድ 3,794.12ሜ/ኩ፣ ነጭ ባህርዛፍ 20995.45 ሜ/ኩ፣ የፈ/ግራር 20.23 ሜ/ኩ፣ ቁም ደንና የወደቀ የደረቀ 2324 ሜ/ኩ በድምሩ 24833.07 ሜ/ኩ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቁም ደን ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ኮምቦልቻ ቅ/ጽ/ቤት በወሎ ዞን ተሁለደሬ ደሴ ዙሪያና አልብኮ ወረዳዎች ባሉ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሚልሻ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒስ ማለትም ዲስክቶፕ ፕሪንተር፣ ላፕቶ እና LCD፣ ፕሮጀክተር በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሚልሻ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒስ ማለትም ዲስክቶፕ ፕሪንተር፣ ላፕቶ

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፍ/ባለመብት እነ ተስፋዬ ደምሴ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሪት ቶጳዚዩን ቴዎድሮስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል