Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Ethiopian Herald (Jul 24, 2025) Re-Invitation for Tender Re-Bid Announcement No. SSNT-T549 Ethiopian Airlines Group intends to invite qualified Category-1 Water Resource Engineering Consultants for the Design Review, Construction Supervision

Ethiopian Airlines Group Intends to Invite Qualified Category-1 Water Resource Engineering Consultants for the Design Review, Construction Supervision & Contract Administration of Airside Landscaping Water Source and Development Works Consultancy Service for Addis Ababa Bole International Airport

Addis Zemen (Jul 24, 2025) Please read the detailed instructions below.ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ እርማት ሐምሌ 07 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ሐምሌ 07 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 21 ላይ ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በሚለው በተራ ቁጥር 7 ስር የተገለፀው በስህተት በመሆኑ ትክክለኛው በተራ ቁጥር 1 ስር ያለው መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የኤርሳይድ የመሬት አቀማመጥ የውሃ ምንጭ እና ልማት ሥራዎች ዲዛይን ግምገማ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ የሀገር ውስጥ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የውጭ ሀገር እና የሀገር ውስጥ ደረጃ -1 የውሃ ሀብት ምህንድስና አማካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 24, 2025) Please read the detailed instructions below.ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ቁጥር 02 እና ሐራጅ ቁጥር 02/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባዉ ገዙፍ ሪል እስቴት 3B+G+22 ቁመት ላለዉ አፓርታማ ህንፃዎች ለቤቶቹ የማይቆራረጥ የጄኔረተር ሀይል ድጋፍ ለመስጠት የኤቲኤስ ቦርዶችን የማሰራት እና የማገናኘት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድር ማሰራት ይፈልጋል

Nib Insurance Company (S. Co.) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Establishment of a Disaster Recovery (DR) Site

Reporter (Feb 16, 2025) Invitation to Bid for the establishment work of Disaster Recovery (DR) site Bid No. PPFMS 007/2024-2025

ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የ/ተ/ህ/ስ/ማህበር የኳርትዝ ቍሮ ግዥ እና ኳርትዝ ቀለም ቅብ ሥራ ተጫራቾች አወዳድሮ ግዛት እና ማስራት ይፈልጋል

Reporter (Feb 16, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአጥር የኮለን እና ቢም የኳርትዝ ቀለም ቅብ ሥራ እና የኳርትዝ ቀለም ለመግዛት የወጣ የጨረታ

Amhara Bank S.C. Invites All Interested Eligible Bidders to Participate in the Bid as Per the Supply and Implementation of Application Security Solution (SAST and DAST) & Mobile Application Shield (Android and IOS) & Digital Risk Intelligence and Dark Web Monitoring Platform

Hawassa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Toyota Pickup Spare Part

Government (Feb 17, 2025) Invitation for Bid Purchase Requisition for Different Toyota Pickup Spare Part Lot Information Procurement Reference Number:

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Feb 16, 2025) ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ Harbu Micro Finance Institution S.Co. Tel +251-11-618-55-10 / +251-11-663-02-14 E-mail: horbumfi@gmailcom 

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ለብረት መሰንጠቂያ ማሽን አገልግሎት የሚውል (Complete Set of Slitting Blades) አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Feb 16, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 007/2017 ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ ለብረት መሰንጠቂያ ማሽን አገልግሎት የሚውል

Plan International Ethiopia, Amhara Program Area (PIE-AM-PA) Wants to Invite All Interested and Eligible Contractors to Construction of a Geda Eyasu Shallow Well Pressure Line and Electromechanical Installation

Global Bank Ethiopia S.C. Invites All Interested and Eligible Companies/experts by this Bid to Procure Structural and Foundation Design and MEP Design Reviewers, Independently For the Design Review Services of the Head Quarter Building Project