Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አገር አቋራጭ የመኪና ተሸከርካሪ ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot 338 አገር አቋራጭ የመኪና ተሸከርካሪ ኪራይ ከወልቂጤ ወደ ዋና ግቢ እና ከዋና ግቢ ወልቂጤ እንዲሁም ከእምድብር ወደ ዋናው ግቢ ከዋናው ግቢ እምድብር ለዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች በመንግስት የስራ

አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ደረጃ ያላሟሉ ጋልቫናይዝድ የቤት ክዳን ቆርቆሮ መስሪያ ጥሬ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለሁለተኛ ጊዜ እና ካሜራ እና ለካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን የእጅ ዋጋ ጨምሮ ለአንደኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለሁለተኛ ጊዜ እና ካሜራ እና ለካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን የእጅ ዋጋ ጨምሮ ለአንደኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የጭነት ተሸከርካሪ ከነተሳቢው ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታውቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/016/24 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች