Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የማምረቻ እና የመሸጫ ሼድ ሥራ የሄልቬታስ–አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሎት 01 በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና
የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዳዬ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ እና በዳዬ ከተማ አስተዳደር ስቴድየም ቀበሌ የወጣት ሴቶችና ልጃገረዶችን ኑሮ ለማሻሻል የሚያገለግል የሼድ ስራ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር አማራ ባንክ 45/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያየ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋንታዬ ሳልሳይ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሰይድ ካሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/171010 በሚያዝያ
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Reporter (Aug 02, 2026), Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0028/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም
ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ሐምሌ 19/2018 በአቶ በሃይሉ ደምሴ ተድላ ስም ያወጣውን ጨረታ ማስታወቂያ ላይ የጨረታ መነሻ ዋጋ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል
Reporter (Aug 02, 2026) የእርማት ማስታወቂያ የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር እሑድ ሐምሌ 19,2018 በወጣው የጋዜጣው እትም ለመጀመሪያና ለሁለተኛ
The International Organization for Migration (IOM) Office in Ethiopia Invites All Eligible Bidders to Participate on a Competitive Bidding for the Sale of Used Items
Reporter (Aug 02, 2026) RE-ADVERTISEMENT: INVITATION FOR AUCTION FOR THE SALE OF USED ITEMS The International Organization for Migration (IOM)
ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ G+3 ቤት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ) አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት/ሕንጻ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመኖሪያ ቤት እና ቼቭሮሌት አውቶሞቢል ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11፣ 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary & Janitor Materials
Addis Zemen (Aug 02, 2026) INVITATION FOR BID INVITATION FOR TENDER (Ref. NCB/OCC-031/2026 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to
በምስራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተሽከርካሪ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Aug 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ፡– አቶ በእጁ አዘዘ አፈ/ተከሳሽ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር
Nib International Bank Invited for the Extension of Bid Closing and Opening Date
Reporter (Aug 02, 2026) Nib International Bank Extension of Bid Closing and Opening Date It is to be recalled that
Nib International Bank Would Like to Invite Sealed Bids from Eligible and Experienced Bidders for the Supply of Heavy-duty Foldable Canopy Tent
Reporter (Aug 02, 2026) Nib International Bank INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID Bid Ref No. NIB/79/2025/26(Re-Bid) Nib International Bank would
አምባሰል የንግድ ሥራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ እና የአደጋ መከላከያዎችን ከአቅራቢዎች በማጫረት መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የደንብ ልብስ ጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን አምባሰል የንግድ ሥራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ እና የአደጋ