Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሰራተኞች ደንብልብስ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኢንቨስትም ሆልድንግ ከሚተዳደሩት የመንግስት የልማት ድረጅት ውስጥ ገነት ሆቴል አስተዳደር ለሆቴል የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና የሰራተኛ በግልጽ ጨረታ
በሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ የገነት ሆቴል የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም የማህበሩን ሂሳብህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት investigation
የወልገሞ ገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የ2015፣ የ2016 እና የ2017 ዓ.ም. የማህበሩን ሂሳብ ህጋዊ እውቅና ባለው ገለልተኛ ኦዲተር ሶስቱን አመት Investigation Audit /ዝርዝር ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 22, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 58/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕታዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-21/2018ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች) ፣ አዳዲስ አልባሳት፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና ሥራ ለማስጨረስ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጮችን ከደረጃ 7 እና በላይ የሆኑ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Bekur (Jun 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የስልጠናና ምርምር ማዕከል ነባር ህንጻ የጥገና
የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 22, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም/ከሳሽ እድገት በጋራ እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም/ተከሳሽች 1ኛ. አንሙት የኔነህ፣ 2ኛ አቶ ፀጋዬ
የጎንደር አይራ ጠቅላላ ሆስፒታል የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ የመኪና ኪራይ ለመከራየት እና በሆስፒታሉ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅቱ ውል ይዞ ለመከራየትና ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Jun 22, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር አይራ ጠቅላላ ሆስፒታል ለሰራተኞች ሰርቪስ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ የመኪና ኪራይ ለመከራየት እና
የነገ ተስፋ የተቀናጀ የልማት በጎ አድራጎት ድርጅት 2018፣ 2019 እና 2020 የ3 ተከታታይ የበጀት ዓመት ሂሳቡን ኦዲት የሚያደርግለት የውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Bekur (Jun 22, 2026) የሂሳብ ኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የነገ ተስፋ የተቀናጀ የልማት በጎ አድራጎት ድርጅት ዋና ጽ/ቤቱ ጎንደር ከተማ ቀበሌ
The Ministry of Irrigation and Lowlands is Seeking a Senior Financial Management Specialist (Individual Consultant) to Support the Ethiopia Climate Resilient Irrigation for Sustainable Production (CRISP) Project, Financed by the World Bank.
Ethiopian Herald (Jun 23, 2026) REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (CVs) SELECTION AND EMPLOYMENT OF SENIOR FINANCIAL MANAGEMENT SPECIALIST (INDIVIDUAL
The Ministry of Irrigation and Lowlands is Seeking a Senior Hydraulic Engineer (Individual Consultant) for the Ethiopia Climate Resilient Irrigation for Sustainable Production (CRISP) Project.
Ethiopian Herald (Jun 23, 2026) REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (CVS) SELECTION AND EMPLOYMENT OF SENIOR HYDRAULIC ENGINEER (INDIVIDUAL CONSULTANT)
Ethiopian Disaster Risk Management Commission፡ Procurement of Tyre
Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/57448fd2-3069-470d-a51f-fff58d1a5b72/open Lot Information
Ministry of Revenue፡ Procurement of Office Equipment
Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/91f57b72-eee6-4bf5-910e-339b8f759101/open Lot Information
Ethiopian National Theatre፡ Procurement of Sanitary Items
Government (Jun 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6f4195d1-e9ff-4e68-ba34-10552b8bb198/open Lot Information