Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Bekur (Apr 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ጌትነት መንግስት እና ወ/ሮ ገነት ባይነሰኝ እንዲሁም ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ድርጅት በዋስትና የያዘውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 31/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይከል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Apr 27, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ የሚከተሉን መስፈርቶች መሟላት
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባ/ዳር ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ለመስ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ፡- ሞተር ሳይክል በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Hawassa University: Procurement of Car Rent Service
Government(Nov 21, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/80e9c687-5250-47b7-a285-02d671efe55b/open Lot Information
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማይክሮቶን እና ካሴት ፕሪንተር ማሽኖች ጥገና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
Ministry of Health፡ Procurement of Laptop Charger (የላፕቶፕ ቻርጀር)
Government(Nov 21, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/96bc8cf0-b854-49f6-9de9-e08d77a86211/open Lot Information
ዳሞታ የወላይታ ገ/ህ/ሥራ ዩኒየን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን ለሚገኙ አርሶ አደሮች በያዘናው ምርት ዘመን 2018 ከወላይታ ሶዶ ከተማ እና ከሱራ ኮዮ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለማራገፊያ ጣቢያዎች ለበልግ፣ መኸርና መስኖ የአፈር ማዳበሪያ/ዳፕ/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ጨረታ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተማሪዎች ማደሪያ ማስፋፊያና ተያያዥ መገልገያዎችን እንዲሁም አዲስ ትምህርት ቤት ፕሮጀክት ግንባታ ማስተር ፕላንና ዲዛይን ክለሳ፣ የግንባታ ቁጥጥር እና የኮንትራት አስተዳደር የምክር አገልግሎት የሚሰሩ ደረጃ አንድ የማማከር ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 19, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር:-SSNT-T585 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ
የቦታው ስፋት 150 ካ.ሜ. የሆነ መኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 20, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ማሜ ከበደ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሮቤል ለገሰ መካከል ስላለው
ስፋቱ 80.64 ካ.ሜ. የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 20, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሪት ምትኬ ንስራነ ሰማን እና
የቦታው ስፋት አጠቃላይ 169.52 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 20, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ አበበች ደንበሌ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አዳነች ደንበል መካከል ስላለው
የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የፎቶ ኮፒ ማሸን እና ፕሪንተር ማቴሪያል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Nov 21, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/38284a6c-e1fe-4efa-a480-6a2f18154fd0/open Lot Information