Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 7-18/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ polypropylene( የፋብሪካ ጥሬ እቃዎች)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞትከስ ፣አዳዲስ አልባሳት(ጫማዎች)፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ Polypropylene(የፋብሪካ ጥሬ እቃዎች)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞትከስ፣ አዳዲስ አልባሳት(ጫማዎች)፣ ሸቀጣሸጥ (ልዩ ልዩ)፣ ተሽከርካሪ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ሃ-17/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 13/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ፣ የቶታል ስቴሽንና ዲፈሬንሻል ጂፒኤስ ጥገና ግዥ፣ ፕሎተር ማሽን ጥገና መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Dire Dawa University፡ Procurement of Car Spare Part

Government(Dec 01, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/777f4697-4857-430b-8a3d-12975d6ae4c3/open Lot Information

የገቢዎች ሚኒስቴር የአይጥ መርዝ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Wolkite University፡ Procurement of Sport Material

Government(Dec 01, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7393d6ea-fccd-4322-b14c-b83532b10639/open Lot Information

Ethiopian Federal Police: Procurement of ICT Equipment

Government(Dec 01, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/dcada47d-3d56-411b-83e9-bf8526305994/open Reference

በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የአቃቂ ቤዚክ ሜታል ኢንዱስትሪ የDouble Column Plano Machine, Bronze Furnace 0.5 Ton እና Small Boring Machine አስጠግኖ ወደ ስራ ለማስገባት በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 30, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮ ኢንጂንግ ግሩፕየአቃቂ ቤዚክ ሜታል ኢንዱስትሪየጨረታ ቁጥር:አቤሜሲ /ሰቼማ/ግጨ/2018/04 በኢትዮ ኢንጂነሪንግ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 30, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/NP/NCB/10/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል  በሎት–

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በተለያዩ ወረዳዎች ሊያሠራ ላቀደዉ አጥር፣ የጥበቃ ቤት፤ መፀዳጃ ቤት፤ ሼድና ክሬሽ እንስንረተር ግንባታ ሥራ ለማሰራት ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Ministry of Defense: Procurement of Car Spare Part (93)

Government(Dec 01, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/8a71b188-cae9-46e5-a66c-f055d5b5d922/open Reference

የአዳማ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የተለያየ መኖ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

2merkato.com(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVESTIMENTI GIRUUPPII ADAAMAAADAMA INVESTMENT GROUPአዳማ ኢንቨስትመንት