Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 17, 2026) ሁለተኛ (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሁለተኛ(2ኛ) ዙር በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሁለተኛ (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የስሚንቶ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ለተአ/ዳባት/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ በሚገኘው በስደተኛ ሳይቱ መጋዘን የሚገኘውን ሲሚንቶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በዳግም ምዝገባ ቁጥር 1544 ተመዝግቦ የሚገኝ በኢትዮጵያ ነዋሪዎች
አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከ ሐምሌ 2025 እሰከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈለግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የገላን የወንዶች አዳሪ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም. አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የተለያዩ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የደንብ ልብሶች እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 01, 2026) የጨረታ ቁጥር 02/02/2018 የገላን የወንዶች አዳሪ ት/ቤት በ2018ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ የዕቃ ግዢዎችን ለመፈፀም አቅራቢ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ያገለገሉ የኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Mar 01, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ኢአጽ/ግንአዳ/017/2018 የኢትዮጵ መድን ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1090/2010 እና በሚኒስተሮች ደንብ ቁጥር 425/2010
JARRA Holdings Sh. Co. Invites Contractors with GC 5/BC 4 & Above Licenses to Submit Bids for the Construction of Remaining Parts of a Warehouse in Sebeta, Sheger City.
Reporter(Mar 01, 2026) INVITATION FOR BID (Construction Work) JARRA Holdings Sh. Co. invites Contractors those are eligible and qualified bidders
171.19 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Mar 01, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አብዮት ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ህጻን ቃሉ በላይነህ መካከል
The Ethiopian Cooperatives Commission (ECC) Invites Expressions of Interest from Consulting Firms for a Study on New Financial Products Under the Rural Financial Intermediation Program – III (RUFIP III), Funded by IFAD.
Addis Zemen(Mar 01, 2026) Request for Expression of Consultants (REOI) Country: Ethiopia Client: Ethiopian Cooperatives Commission (ECC) Program: Rural Financial
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገንዘብ ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን የገንዘብ መምሪያ የመርሀቤቴ ወረዳ ገንዘብ ጽ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ የፅ/መሳሪያ እና የፅዳት እቃ እንዲሁም በመ/ወ እንስሳት ሃብት ጽ/ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ የእንስሳት መድሃኒት እና የህክምና መገልገያ መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አጫርቶ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 01, 2026) የጨረታ ማስታሠቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገንዘብ ቢሮ በሰሜን ሸዋ ዞን የገንዘብ መምሪያ የመርሀቤቴ ወረዳ ገንዘብ
Pastoralist Initiative Development Aid (PIDA) Invites Qualified Audit Firms to Conduct an Independent Audit of its Accounts for the Period January 1, 2025 – December 31, 2025.
Fortune(Mar 01, 2026) EXTERNAL AUDITOR VACANCY ANNOUNCEMENTPastoralist Initiative Development Aid (PIDA) Pastoralist Initiative Development Aid (PIDA) is a board-led, non-
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የቢሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 38/2018 1, Construction of Office Building@Dire Dewa- Dewelle Branch
The Horn Economic and Social Policy Institute (HESPI) Seeks a Qualified Consultant to Review and Update its Financial Management and Accounting Procedures Manual.
Fortune(Mar 01, 2026) Capital(Mar 01, 2026) CALL FOR INDIVIDUAL CONSULTANCY SERVICE TO REVIEW AND UPDATE HESPI’s FINANCIAL MANAGEMENTAND ACCOUNTING PROCEDURES